Fana: At a Speed of Life!

በሐረሪ ክልል ለፖሊስ አባላት እና ለስትራቴጂክ አመራሮች እውቅና ተሰጠ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 26፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሐረሪ ክልል ለፖሊስ አባላት እና ለስትራቴጂክ አመራሮች እውቅና የመስጠት እና ማዕረግ የማልበስ ሥነስርዓት ተካሄደ፡፡ 3 አመራሮች በምክትል ኮሚሽነርነት፣ 5 አመራሮች በረዳት ኮሚሽነርነት እንዲሁም 222 ለሚሆኑ ከፍተኛ መኮንኖች እና ለባለ ሌላ…

ጠ/ሚ ዐቢይ ከሱዳን ሉዓላዊ ምክር ቤት ፕሬዚዳንት እና ከየመን ጠቅላይ ሚኒስትር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 26፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከሱዳን ሉዓላዊ ምክር ቤት ፕሬዚዳንት ጄኔራል አብደል ፈታሕ አል ቡርሃን እና ከየመን ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕን አብዱልማሊክ ሰኢድ ጋር ተወያይተዋል፡፡ ውይይቱ ከ5ኛው የተባበሩት መንግሥታት አዳጊ ሀገራት ኮንፈረንስ…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ከሼክ ሃማድ ቢን ካሊፋ አል ታኒን ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 26፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከኳታር ግዛት አሚር ሼክ ተሚም ኢብን ሀማድ አልታኒ አባት ሼክ ሃማድ ቢን ካሊፋ አልታኒን ጋር ተወያይተዋል፡፡ ውይይታቸው በኢትዮጵያ ውስጥ ማህበራዊ ልማትን እና ኢንቨስትመንቶችን…

ያልተጠናቀቁ የጋራ መኖሪያ ቤቶች ግምባታ እስከ ሰኔ ወር እንዲጠናቀቅ ከንቲባ አዳነች አሳሰቡ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 26፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ ያልተጠናቀቁ የጋራ መኖሪያ ቤቶች ግምባታ እስከ ሰኔ ወር እንዲጠናቀቅ አሳሰቡ፡፡ የጋራ መኖሪያ ቤቶችን ግንባታ በተያዘላቸው ጊዜ ያለማጠናቀቅ ክፍተት እንዳለ መገምገሙን ከንቲባ አዳነች አቤቤ…

ኢትዮጵያና ጅቡቲ በትራንስፖርት እና ሎጂስቲክስ ዘርፍ በጋራ ለመስራት ተስማሙ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 26፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በትራንስፖርት እና ሎጂስቲክስ ሚኒስትር አለሙ ስሜ የተመራ ልዑክ በጅቡቲ የስራ ጉብኝት እያደረገ ነው፡፡ ዶ/ር አለሙ ስሜ በጅቡቲ ቆይታቸው ከሀገሪቱ የመሠረተልማት ሚኒስትር ሀሰን ኢብራሂም ጋር ተወያይተዋል።…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ከኳታሩ አሚር ሼክ ተሚም ኢብን ሀማድ አልታኒ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 26፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከኳታሩ አሚር ሼክ ተሚም ኢብን ሀማድ አልታኒ ጋር ተወያይተዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ ፣ “ዛሬ ከሼክ ተሚም ኢብን ሀማድ አልታኒ ጋር በመገናኘታችን ደስተኛ ነኝ”…

አጋርነትና ኢንቨስትመንቶች ለአዳጊ ሀገራት አስፈላጊ ናቸው – ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 26፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አጋርነትና ኢንቨስትመንቶች ለአዳጊ ሀገራት አስፈላጊ ናቸው ሲሉ የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ገለጹ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ÷ዕዳ በሀገራት ላይ የሚያደርሰውን ከባድ ጫና የሚያውቁና ፈጣን…

በኦሮሚያ ክልል 1 ሺህ 21 አነስተኛ ኢንተርፕራይዞች ወደ መካከለኛ ኢንተርፕራይዝ ተሸጋገሩ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 26፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል አነስተኛ እና ጥቃቅን ኢንተርፕራይዞችን ወደ መካከለኛ ኢንተርፕራይዝ የማሸጋገር ሥነ-ሥርዓት በአዳማ ከተማ እየተካሄደ ነው፡፡ በመድረኩ የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ እና የሥራ እና ክህሎት ሚኒስትር ሙፊሪሃት…

በቶኪዮ ማራቶን ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ድል ቀንቷቸዋል

አዲስ አበባ፣ የካቲት 26፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በ2023 የቶኪዮ ማራቶን ውድድር ኢትዮጵያውን አትሌቶች በሁለቱም ጾታዎች ድል ቀንቷቸዋል፡፡ በወንዶች ማራቶን አትሌት ዴሶ ገልሚሳ ርቀቱን 2 ሰዓት 5 ደቂቃ 22 ሰከንድ በሆነ ሰዓት በማጠናቀቅ አሸናፊ ሆኗል፡፡ በተጨማሪም…

አቶ ሽመልስ አብዲሳ እና ሙፈሪሃት ካሚል በአዳማ ከተማ የተለያዩ የጎጆ ኢንዱስትሪ ልማትን እየጎበኙ ነው

አዲስ አበባ፣ የካቲት 26፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ እና የሥራ እና ክህሎት ሚኒስትር ሙፈሪሃት ካሚል በአዳማ ከተማ የተለያዩ የጎጆ ኢንዱስትሪ ልማትን እየጎበኙ ነው፡፡ በጉብኝት በመርሐ ግብሩ የኦሮሚያ ክልል እና የፌዴራል መንግስት የሥራ ሃላፊዎች…