886 የሞባይል ቀፎዎችን በሕገ ወጥ መንገድ ሲያዘዋውር የነበረ ግለሰብ በቁጥጥር ስር ዋለ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 22፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) 886 የሞባይል ቀፎዎችን (አፓራተሶችን) በሕገ ወጥ መንገድ ወደ አዲስ አበባ ሊያስገባ የነበረ ተጠርጣሪ የብሔራዊ መረጃና ደኀንነት አገልግሎት ከኦሮሚያ ፖሊስ ጋር ባደረጉት ክትትል በቁጥጥር ስር ዋለ፡፡
ተጠርጣሪው መነሻውን ጉጂ ነገሌ መዳረሻውን…