Fana: At a Speed of Life!

በማንኛውም ቦታና ሁኔታ ውስጥ ገብቶ ግዳጁን በብቃት መፈፀም የሚችል ጠንካራ ሃይል ተገንብቷል – ሌ/ጄ ዘውዱ በላይ

አዲስ አበባ፣ ጥር 15፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በማንኛውም ቦታ እና ሁኔታ ውስጥ ገብቶ ግዳጁን በብቃት መፈፀም የሚችል ጠንካራ ሃይል ገንብተናል ሲሉ ሌተናል ጄኔራል ዘውዱ በላይ ገለጹ፡፡ ሌተናል ጄኔራል ዘውዱ በላይ ከሰራዊቱ አባላትጋር በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይተዋል፡፡ ሌ/ጄ ዘውዱ…

ዓለም አቀፍ ጉባዔዎች በኢትዮጵያ መካሄዳቸው ሰፊ ዕድል ይፈጥራል – ዶ/ር በለጠ ሞላ

አዲስ አበባ፣ ጥር 15፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ዓለም አቀፍ ጉባኤዎች በኢትዮጵያ መካሄዳቸው የዓለም ሀገራት ወደ ኢትዮጵያ እንዲመጡ ሰፊ ዕድል ይፈጥራል ሲሉ የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር ዶክተር በለጠ ሞላ ገለጹ፡፡ የዓለም አቀፉ የቴሌኮሙኒኬሽን ህብረት ሶስት የተለያዩ ጉባኤዎችን በአዲስ አበባ…

ለዓይነ ስውርነት አጋላጭ መንስኤዎች ምንድን ናቸው? ሕክምናቸውስ? አዲስ አበባ፣ ጥር 15፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ለዓይነ ስውርነት የሚዳርጉ በርካታ መንስኤዎች መኖራቸውን ባለሙያዎች ይናገራሉ። በዚህ ጽሑፍ ለዓይነ ስውርነት ከሚያጋልጡ በርካታ መንስኤዎች መካከል ሥድስቱን አንስተን ከባለሙያ…

የቦረና ዞን ከመንግስት በተጨማሪ ሌሎች ተቋማት እና የህብረተሰብ ክፍሎች ድጋፍ እንዲያደርጉ ጥሪ አቀረበ

አዲስ አበባ፣ ጥር 15፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል ቦረና ዞን ለአምስት ተከታታይ ጊዜ ይጠበቅ የነበረው ዝናብ ባለመዝነቡ በተከሰተው ድርቅ ሰዎች እና እንስሳት ለችግር መጋለጣቸውን ዞኑ አስታወቀ፡፡ በኦሮሚያ ክልል የቦረና ዞን ምክትል አስተዳዳሪ አብዱሰላም ዋሪዮ ለፋና ብሮድካስቲንግ…

4ኛው ዓለም አቀፍ አውደ ርዕይ 2023 ተከፈተ

አዲስ አበባ፣ ጥር 15፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ከ200 በላይ የውጪ ኩባንያዎች የተሳተፉበት 4ኛው ዓለም አቀፍ አውደ ርዕይ 2023 በሚኒሊየም አዳራሽ ተከፍቷል፡፡ አውደ ርዕዩን የንግድና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስትር ዴኤታ ካሳሁን ጎፌ የተለያዩ ሀገራት አምባሳደሮች በተገኙበት በይፋ ከፍተዋል።…

ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ከሃይማኖት አባቶችና ከተለያዩ ባለድርሻ አካላት ጋር እየተወያየ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥር 15፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን በአዲስ አበባ ከሚገኙ የሃይማኖት አባቶች፣ የሲቪል ማህበራት፣ የሀገር ሽማግሌዎችና ሌሎች ባለድርሻ አካላት ጋር እየተወያየ ነው፡፡ የኮሚሽኑ ምክትል ዋና ኮሚሽነር ሂሩት ገብረስላሴ÷ ኮሚሽኑ እስካሁን ያከናወናቸውን…

ምዕራባውያን ለዩክሬን መሣሪያ ማቀበላቸውን ከቀጠሉ ዓለም አቀፍ ውድመት ሊከሰት እንደሚችል ሩሲያ አስጠነቀቀች

አዲስ አበባ፣ ጥር 15፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ምዕራባውያኑ ለዩክሬን መሣሪያ ማቀበላቸውን የሚገፉበት ከሆነ ዓለም አቀፍ ውድመት ሊከሰት እንደሚችል የሩሲያ ፓርላማ አፈ ጉባኤ ቪያቼስላቭ ቮሎዲን አስጠነቀቁ። አፈ ጉባኤው ምዕራባውያን ሀገራት ለዩክሬን በሚያደርጉት ድጋፍ የሩሲያ የሩሲያ ሉዓላዊነት…

አቶ አሻድሊ ሀሰን ከድባጤና ቡለን ወረዳዎች ከተውጣጡ የህብረተሰብ ተወካዮች ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ጥር 15፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ አሻድሊ ሀሰን የተመራ የከፍተኛ አመራሮች ቡድን በመተከል ዞን ቡለን ወረዳ በመገኘት ህዝባዊ ውይይት አካሄደ። በዚህም ከድባጤ፣ ከቡለንና ከወምበራ ወረዳዎች ከተውጣጡ የህብረተሰብ ተወካዮች ጋር…

የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ተቋርጦ የነበረው ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ጥር 20 ይጀመራል

አዲስ አበባ፣ ጥር 15፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ለቻን ላለበት ውድድር ተቋርጦ የነበረው ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 2015 ውድድር ከፊታችን ጥር 20 ቀን ጀምሮ በአዳማ ከተማ መካሄዱ እንደሚቀጥል ተገልጿል፡፡ በዚህ መሰረትም ሁለት ተስተካካይ ጨዋታዎች የ12ኛ…

ወ/ሮ አይናለም ንጉሴ ከምስራቅ አፍሪካ የአይ ኤም ኤፍ ልኡካን ቡድን ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ጥር 15፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የገቢዎች ሚኒስትር አይናለም ንጉሴ ከምስራቅ አፍሪካ የአይ ኤም ኤፍ ልኡካን ቡድን ጋር ተወያይተዋል፡፡ ሚኒስትሯ በዛሬው ዕለት ከምስራቅ አፍሪካ የአይ ኤም ኤፍ ልኡካንቡድን አባላት ጋር በጋራ በሚሰሯቸው ጉዳዮች ዙርያ ውይይት ማድረጋቸውን የሚኒስቴሩ…