ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት እና የከተማና መሠረተ ልማት ሚኒስቴር በትብብር ለመሥራት ተስማሙ
አዲስ አበባ፣ ጥር 2፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት እና የከተማና መሠረተ ልማት ሚኒስቴር በትብብር ለመሥራት የሚያስችላቸውን ስምምነት ተፈራረሙ።
ሥምምነቱን የተፈራረሙት የፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ዋና ሥራ አሥፈጻሚ አቶ አድማሱ ዳምጠው እና የከተማና መሠረተ-ልማት…