Fana: At a Speed of Life!

ተንቀሳቃሽ ዘመናዊ የስልጠና ማዕከል አገልግሎት መስጠት ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 7፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ለታዳጊዎች የተለያዩ ስልጠናዎችን የሚሰጠው ተንቀሳቃሽ ዘመናዊ የስልጠና ማዕከል ወይም “ዲጂ ትራክ” አገልግሎት መስጠት ጀምሯል፡፡ በአገልግሎት ማስጀመሪያ መርሐ ግብሩ ላይ የትምህርት ሚኒስትር ብርሃኑ ነጋ፣ የፕላንና ልማት ሚኒስትር ፍጹም አሰፋ እና…

በደብረ ብርሃን ከ100 ሺህ በላይ ሰዎችን ተጠቃሚ የሚያደርግ የመጠጥ ውኃ ማስፋፊያ የመሰረት ድንጋይ ተቀመጠ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 7፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በደብረ ብርሃን ከተማ ከ100 ሺህ በላይ ነዋሪዎችን ተጠቃሚ የሚያደርግ የንጹሕ መጠጥ ውኃ ማስፋፊያ የመሰረት ድንጋይ ተቀመጠ፡፡ ማስፋፊያው በ75 ሚሊየን ብር ወጪ የሚገነባ መሆኑ ተገልጿል። የከተማዋ የመጠጥ ውኃና ፍሳሽ አገልግሎት ጽሕፈት ቤት…

ዶናልድ ትራምፕ በ2024ቱ ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ በድጋሚ እንደሚወዳደሩ አስታወቁ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 7፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የቀድሞው የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ በፈረንጆቹ 2024 በሚካሄደው ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ ሪፐብሊካንን ወክለው በድጋሚ እንደሚወዳደሩ አስታወቁ፡፡ ዶናልድ ትራምፕ በፈረንጆቹ 2020 በጆ ባይደን ተሸንፈው በ2021 መንበረ ሥልጣናቸውን በይፋ…

የኢትዮቴሌኮምን 40 በመቶ ድርሻ ለመሸጥ ዓለም አቀፍ ጨረታ ዛሬ ይወጣል

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 7፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮ ቴሌኮም እና ሳፋሪኮምን የሚቀላቀለው ዓለም አቀፍ የቴሌኮም ኩባንያ ከዛሬ ጀምሮ እስከ ታህሳስ 7 ቀን 2015 ዓ.ም በሚቆይ ጨረታ ፍላጎቱን እንዲያሳውቅ ገንዘብ ሚኒስቴር ጠየቀ፡፡ የገንዘብ ሚኒስትር አሕመድ ሺዴ እና ሚኒስትር ዴኤታ ኢዮብ…

17ኛው የቡድን 20 አባል ሀገራት ጉባዔ በኢንዶኔዢያ ዛሬ ይጠናቀቃል

አዲስ አበባ ፣ ሕዳር 7 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) 17ኛው የቡድን 20 አባል ሀገራት ጉባዔ በኢንዶኔዢያ ባሊ እየተካሄ ነው። በዛሬው ዕለት በጉባዔው የሚነሱ የውይይት ነጥቦች በዲጂታል ትራንስፎርሜሽን ላይ ያተኩራሉ ተብሏል፡፡ “በአንድነት እናገግም፣ እንጠንክር” በሚል መሪ ቃል እየተካሄደ…

የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ምክር ቤት 7ኛ አስቸኳይ ጉባዔውን ማካሄድ ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 7፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ምክር ቤት 5ኛ ዓመት 8ኛ የሥራ ዘመን 7ኛ አስቸኳይ ጉባዔውን እያካሄደ ነው፡፡   ምክር ቤቱ በአስቸኳይ ጉባዔው የተሻሻለው የየእርከኑን ምክር ቤት ተወካዮች ብዛት ለመወሰን የወጣውን አዋጅ ጨምሮ በተለያዩ…

በህገ ወጥ መንገድ ሲዘዋወር የነበረ ከ40 ሺህ በላይ  የአሜሪካ ዶላር ተያዘ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 6፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በምስራቅ ሐረርጌ ዞን በህገ ወጥ መንገድ ሲዘዋወር የነበረ ከ40 ሺህ   በላይ  የአሜሪካ ዶላር ተያዘ። ገንዘቡ የተያዘው ተጠርጣሪዎቹ  መነሻውን አዲስ አበባ በማድረግ  ወደ ጅግጅጋ ሲጓዝ በነበረ  የህዝብ ማመላለሻ ተሽከርካሪ  ውስጥ  ገንዘቡን…

የህክምና ቁሳቁሶችን የጫኑ ሁለት የጭነት ተሽከርካሪዎች መቀሌ ደረሱ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 6፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአስቸኳይ ጊዜ እና የመጀመሪያ የህክምና እርዳታ ለመስጠት የሚያስችሉ የህክምና ቁሳቁሶችን የያዙ ሁለት ተሽከርካሪዎች መቀሌ መድረሳቸውን ዓለም አቀፉ የቀይ መስቀል ማህበር አስታወቀ፡፡ መቀሌ የደረሱት መድሃኒቶች አስቸኳይ የህክምና ድጋፍ ለሚሹ ሰዎች…

ኖርዌይ በአካባቢ ጥበቃ ከኢትዮጵያ ጋር  ያላትን አጋርነት አጠናክራ እንደምትቀጥል ገለፀች

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 6፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኖርዌይ በአካባቢ ጥበቃና የአየር ንብረት ለውጥ መከላከል ጉዳዮች ከኢትዮጵያ ጋር   ያላትን አጋርነትና አብሮነት አጠናክራ እንደምትቀጥል ገለፀች፡፡ የፕላንና ልማት ሚኒስትር ዶክተር  ፍጹም አሰፋ አዲስ ከተሸሙት በኢትዮጵያ የኖርዌይ አምባሳደር ስቴይን…

17ኛው የበይነ መረብ አስተዳደር ጉባኤ ለኢትዮጵያ በርካታ ትሩፋቶችን ይዞ እንደሚመጣ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 6፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ የምታስተናግደው 17ኛው የበይነ መረብ አስተዳደር ጉባዔ በርካታ ትሩፋቶችን ይዞ እንደሚመጣ የኢኖቬሽን እና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ የኢኖቬሽን እና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር ዴኤታ ሁሪያ አሊ በ17ኛው የበይነ መረብ አስተዳደር ጉባዔ ዙሪያ…