Fana: At a Speed of Life!

ሚኒስቴሩ በራይድና የታክሲ አገልግሎት በሚሰጡ ሹፌሮች ላይ የሚፈፀም ግድያን በተመለከ ያካሄደውን የምርመራ ውጤት ይፋ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 8፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የፍትሕ ሚኒስቴር በራይድና የታክሲ አገልግሎት በሚሰጡ ሹፌሮች ላይ የሚፈፀም ግድያንና የከባድ ውንብድና ወንጀልን በተመለከ ያካሄደውን የምርመራ ውጤት ይፋ አድርጓል፡፡ በራይድና በሌሎች የትራንስፓርት አገልግሎት ዘርፍ  ተሰማርተው ራሳቸውንና…

በኢትዮጵያ ከተሰማሩ ግዙፍ የቻይና ኩባንያዎች ጋር ውይይት ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 8፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ መዋዕለ ንዋያቸውን ካፈሰሱ ግዙፍ የቻይና ኩባንያዎች ጋር ውይይት ተካሄደ፡፡ ምክክሩ ኩባንያዎቹ በምርት ሂደት ላይ እያጋጠሟቸው ስላሉ ችግሮች እና በመንግስት ህግ እና ፖሊሲዎች ላይ ላላቸው ጥያቄዎች ምላሽ ለመስጠት እና ምክክር ለማድረግ…

ጠ/ሚ ዐቢይ የፀረ ሙስና ብሔራዊ ኮሚቴ መቋቋሙን ይፋ አደረጉ

አዲስ አበባ፣ ህዳር  8፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ  ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የፀረ ሙስና ብሔራዊ ኮሚቴ መቋቋሙን ይፋ አደረጉ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በጉዳዩ ላይ የሚከተለውን መግለጫ አውጥተዋል። የፀረ ሙስና ብሔራዊ ኮሚቴ መቋቋም ሙስና ሀገርን የሚበላ ነቀዝ ነው፡፡…

በአፋር ክልል በጦርነቱ ለተጎዱ ዜጎች የ170 ሚሊየን ብር ድጋፍ ተደረገ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 8፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የከተማና መሰረተ ልማት ሚኒስቴር በአፋር ክልል በጦርነቱ ለተጎዱ ዜጎች የ170 ሚሊየን ብር ድጋፍ አድርጓል። ሚኒስቴሩ በከተማ ሴፍቲኔት መርሐ ግብር በከተሞች ከሚያደርገው ድጋፍ ባለፈ በአሽቸኳይ አደጋ ምላሹ ነው ድጋፉን ያደረገው። የከተማና…

በመዲናዋ በበጎ ፈቃድ የሚገነቡ የጋራ መኖሪያ ቤቶች ግንባታ መርሐ ግብር በይፋ ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 8፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጀርመን በኢትዮጵያ ማህበራዊ ዋስትና እንዲረጋገጥ እና ሀገሪቱ ከግጭት እንድታገግም የምታደርገውን ድጋፍ አጠናክራ እንደምትቀጥል አስታወቀች፡፡ የገንዘብ ሚኒስትሩ አቶ አህመድ ሺዴ በጀርመን ኢኮኖሚ ትብብርና ልማት ሚኒስትር የአፍሪካ ዳይሬክተር ቢሪግት…

ዶክተር ፍፁም አሰፋ ከተመድ የሥነ ህዝብ ፈንድ የኢትዮጵያ ተወካይ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 8፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የፕላንና ልማት ሚኒስትር ፍፁም አሰፋ ከተባበሩት መንግስታት የሥነ ህዝብ ፈንድ የኢትዮጵያ ተወካይ ሱዛን ማንዶንግ ጋር ተወያዩ፡፡ በውይይታቸውም በሥነ ሕዝብና ልማት ጉዳዮች ዙሪያ የነበረውን ትብብር ማጠናከር በሚቻልባቸው እና ወደፊት በጋራ ሊሰሯቸው…

በቱም ከተማ ከ92 ሚሊየን ብር በላይ ወጪ ለሚገነባው የንፁህ መጠጥ ውሃ ፕሮጀክት የመሰረት ድንጋይ ተቀመጠ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 8፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በቱም ከተማ ከ92 ሚሊየን ብር በላይ ወጪ ለሚገነባው የንፁህ መጠጥ ውሃ ፕሮጀክት የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር  ነጋሽ ዋጌሾ የመሰረት ድንጋይ አስቀመጡ፡፡ ምክትል ርዕሰ መስተዳድሩ ÷ ፕሮጀክቱ ረጅም ጊዜ…

300 ቶን ምግብ አላማጣ መድረሱን የዓለም ምግብ ድርጅት አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 8፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) 300 ቶን ምግብ አላማጣ መድረሱን የዓለም ምግብ ፕሮግራም አስታወቀ፡፡ ድርጅቱ 300 ቶን ስንዴ፣ አተር ክክ እና የአትክልት ዘይት አላማጣ ድርሶ እየተራገፈ መሆኑን ነው ያስታወቀው፡፡ ምግብ ነክ ቁሳቁሱም ለ67 ሺህ ሰዎች እንደሚደርስም…

በኢትዮ- ኬንያ የኃይል ማስተላለፊያ መስመር በይፋ የኤሌክትሪክ ሽያጭ ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 8፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮ- ኬንያ ባለ 500 ኪል ቮልት የኃይል ማስተላለፊያ መስመር እና የኮንቨርተር ማከፋፈያ ጣቢያ ዛሬ በይፋ የኤሌክትሪክ ሽያጭ ጀምሯል፡፡ ዛሬ በይፋ ኃይል ማስተላለፍ የጀመረው የኢትዮ - ኬኒያ ባለ 500 ኪል ቮልት የማስተላለፊያ መስመር በዓመት…

ቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል አቋርጦት የነበረውን የኩላሊት ንቅለ ተከላ ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 8፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል በኮቪድ-19 ምክንያት አቋርጦት የነበረውን የኩላሊት ንቅለ ተከላ ህክምና መጀመሩን አስታወቀ፡፡ ሆስፒታሉ አቋርጦት የነበረውን የህክምና አገልግሎት ዳግም የጀመረው ከመስከረም 18 ቀን 2015ዓ.ም ጀምሮ መሆኑም ተገልጿል፡፡…