የሀገር ውስጥ ዜና 1 ሺህ 171 ኢትዮጵያውያን ከሳዑዲ ዓረቢያ ወደ ሀገራቸው ተመለሱ Mikias Ayele Jan 9, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሳዑዲ ዓረቢያ በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ የነበሩ 1ሺህ 171 ኢትዮጵያውያን በዛሬው ዕለት ወደ ሀገራቸው ተመልሰዋል፡፡ ተመላሾቹ ሁሉም ወንዶች ሲሆኑ ÷ ከእነዚህ ውስጥም አስሩ ዕድሜያቸው ከ18 ዓመት በታች የሆኑ ታዳጊዎች እንደሚገኙ ተገልጿል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና 27 ሚሊየን ብር የሚያወጣ የህክምና ቁሳቁስ ድጋፍ ተደረገ Mikias Ayele Jan 9, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሰሜን ካሊፎርኒያ የሚኖሩ ኢትዮጵያዊያንና ትውልደ-ኢትዮጵያዊያን ሀኪሞች 27 ሚሊየን ብር የሚያወጣ የህክምና ቁሳቁስ ድጋፍ አደርገዋል፡፡ ድጋፉን በሰሜን ካሊፎንያን የሚገኙ የኢትዮጵያ የጤና ባለሙያዎችን እና ኢትዮጵያዊያን ኮሚዩኒቲ አባላትን በመወከል…
ስፓርት ጋሬዝ ቤል ከእግር ኳስ ሕይወትራሱን አገለለ Melaku Gedif Jan 9, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ዌልሳዊው ኢንተርናሽናል ጋሬዝ ቤል ራሱን ከክለብና ከብሄራዊ ቡድን ማግለሉን አስታውቋል፡፡ ቤል በማህበራዊ ትስስር ገጹ ባሰፈረው ጽሑፍ÷ “የምወደውን የእግር ኳስ ስፖርት የመጫወት ህልሜን በማሳካቴ እድለኛ ነኝ ፤ነገር ግን ከዚህ በላይ…
የሀገር ውስጥ ዜና ቅድሚያ ትኩረት በተሰጣቸው የኢንቨስትመንት አማራጮች ላይ የውጭ ኩባንያዎችን ለመሳብ የሚሲዮኖች ሚና ከፍተኛ ነው – አቶ መላኩ አለበል Melaku Gedif Jan 9, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ቅድሚያ ትኩረት በተሰጣቸው የኢንቨስትመንት አማራጮች ላይ የሚሳተፉ ተወዳዳሪ የውጭ ኩባንያዎችን ለመሳብ በሚደረገው ጥረት የሚሲዮኖች ሚና ከፍተኛ ነው ሲሉ የኢንዱስትሪ ሚኒስትር መላኩ አለበል ተናገሩ፡፡ በሱሉልታ የአፍሪካ አመራር…
የሀገር ውስጥ ዜና የማሌ ብሔረሰብ የዘመን መለወጫ “ዶኦማ” እየተከበረ ነው ዮሐንስ ደርበው Jan 9, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የማሌ ብሔረሰብ የዘመን መለወጫ በዓል “ዶኦማ” በሌሞ ጌንቶ በተለያዩ ዝግጅቶች እየተከበረ ነው፡፡ የማሌ ብሔረሰብ በደቡብ ኦሞ ዞን ከሚገኙት 16 ብሔር ብሔረሰቦች አንዱ ሲሆን÷ በየዓመቱ ጥር 1 ወይም በብሔረሰቡ አጠራር “ባሬ ፔተ” አዲሱን ዓመት…
የሀገር ውስጥ ዜና ከሸኔ አመራሮች ተልዕኮ በመቀበል በመዲናዋና በዙሪያዋ ለሽብር ተግባር ሲንቀሳቀሱ ነበሩ የተባሉ 9 ተጠርጣሪዎች ፍርድ ቤት ቀረቡ Melaku Gedif Jan 9, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአሸባሪው ሸኔ ቡድን አባል ሆነው ከቡድኑ አመራሮች ጋር በተለያየ የመገናኛ ዘዴ በመገናኘት በአዲስ አበባና ዙሪያ ለሽብር ተግባር ሲንቀሳቀሱ ነበሩ የተባሉ ዘጠኝ ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ስር ውለው ፍርድ ቤት ቀረቡ፡፡ ተጠርጣሪዎቹ÷ ኢፋ መኩሪያ፣ ናስረሰ…
የሀገር ውስጥ ዜና በደቡብ ክልል በ6 ዞኖችና 5 ልዩ ወረዳዎች ከ2 ነጥብ 9 ሚሊየን በላይ ድምፅ ሰጪዎች ተመዝግበዋል – ቦርዱ Alemayehu Geremew Jan 9, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ክልል በ6 ዞኖች እና በ5 ልዩ ወረዳዎች ለሚካሄደው ህዝበ ውሳኔ 2 ሚሊየን 934 ሺህ 143 ሰዎች ድምፅ ለመስጠት መመዝገባቸውን የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ አስታወቀ፡፡ ቦርዱ በደቡብ ክልል ውስጥ በሚገኙ የኮንሶ፣ ደቡብ ኦሞ፣ ወላይታ፣…
ስፓርት ሮቤርቶ ማርቲኔዝ የፖርቹጋል ብሔራዊ ቡድን አሰልጣኝ ሆኑ Mikias Ayele Jan 9, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የቀድሞው የቤልጂየም ብሔራዊ ቡድን አሰልጣኝ ሮቤርቶ ማርቲኔዝ የፖርቹጋል ብሔራዊ ቡድን አሰልጣኝ ሆኑ፡፡ ስፔናዊው አሰልጣኝ ሮቤርቶ ማርቲኔዝ÷ በዓለም ዋንጫው የተሰናበቱትን አሰልጣኝ ፈርናንዶ ሳንቶስ በመተካት ነው በዛሬው ዕለት የፖርቹጋል ብሔራዊ…
የሀገር ውስጥ ዜና ሕብረተሰቡ የደም ልገሳ ባህሉን እንዲያሳድግ ተጠየቀ ዮሐንስ ደርበው Jan 9, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ደም ለሚያስፈልጋቸው ወገኖች ለመድረስ ሕብረተሰቡ ደም የመለገስ ባህሉን እንዲያሳድግ ጥሪ ቀረበ፡፡ የኢትዮጵያ ደምና ቲሹ ባንክ አገልግሎት ምክትል ዋና ዳይሬክተር ሃብታሙ ታዬ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት እንደገለጹት፥ በመደበኛነት ከሚደረገው የደም…
የሀገር ውስጥ ዜና በጋምቤላ ክልል የተገነባው የአሳ ማቀነባበሪያና የግብይት ማዕከል ተመረቀ Mikias Ayele Jan 9, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በጋምቤላ ክልል ያለውን የዓሳ ሀብት በዘመናዊ መንገድ ለማልማትና ለመጠቀም የሚያስችል የአሳ ማቀነባበሪያና የግብይት ማዕከል ተመረቋል። ማዕከሉን የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትሩ ዶክተር በለጠ ሞላ እና የጋምቤላ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኡሞድ ኡጁሉ…