የኢትዮጵያ እና የፓኪስታንን የንግድ ልውውጥ ለማሳደግ እየተሰራ ነው -አምባሳደር ጀማል በከር
አዲስ አበባ፣ የካቲት 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ እና የፓኪስታንን የንግድ ልውውጥ በ2023 ወደ 200 ሚሊየን ዶላር ከፍ ለማድረግ እየተሰራ ነው ሲሉ በፓኪስታን የኢትዮጵያ አምባሳደር ጀማል በከር ተናገሩ፡፡
አምባሳደሩ ከፓኪስታኑ ደይሊ ታይምስ ጋር ባደረጉት ቆይታ እንደተናገሩት÷…