Fana: At a Speed of Life!

አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ ከሩሲያ የአፍሪካ አጋርነት ፎረም ሃላፊ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 10 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ ከሩሲያ አፍሪካ አጋርነት ፎረም ሃላፊ አምባሳደር ኦሌግ ኦዜሮቭ ጋር ተወያይተዋል፡፡ ሁለቱ ወገኖች ንግድና ኢንቨስትመንትን ጨምሮ በተለያዩ መስኮች የሀገራቱን የሁለትዮሽ ግንኙነት ለማጠናከር…

አቶ ደመቀ መኮንን ከጃፓን ምክትል የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ታካጊ ኬይ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 10 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ከጃፓን ምክትል የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ታካጊ ኬይ ጋር ተወያይተዋል። በወይይታቸውም ሁለቱ ሀገራት በትምህርት እና በጤና ዘርፍ ያላቸውን ትብብር ለማሳደግ በሚያስችሉ ጉዳዮች…

በቱርክ የርዕደ-መሬቱ አደጋ ከደረሰ 10 ቀናት በኋላ ሰዎች በሕይወት እየተገኙ ነው

አዲስ አበባ፣ የካቲት 10፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በቱርክ እና ሶሪያ የርዕደ-መሬት አደጋ ከተከሰተ 10 ቀናት በኋላ ሰዎች በሕይወት እየተገኙ መሆናቸው ተገለጸ፡፡ እንደ ዌስት ሜዝ ዘገባ የነፍሥ አድን ሠራተኞች በርዕደ-መሬቱ የአቧራ ብናኝ የተሸፈኑትን ከተሞች ሲያፀዱ ነው በሕይወት የተረፉት አንድ…

ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ከኦዳ ቡልቱም ዩኒቨርሲቲ ጋር የመግባቢያ ስምምነት ተፈራረመ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 10፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ኦዳ ቡልቱም ዩኒቨርሲቲ በጋራ ለመሥራት የሚያስችላቸውን የመግባቢያ ሥምምነት በዛሬው ዕለት ተፈራርመዋል። ተቋማቱ ጥራቱን የጠበቀ እንዲሁም በኢንዱስትሪዎች ፍላጎት የተቃኘ ትምህርትና ሥልጠና ለመስጠት፣ በዕውቀት፣…

በሀረሪ ክልል 182 ሺ ሰዎች የጤና መድህን ተጠቃሚ ሆነዋል- የክልሉ ጤና ቢሮ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 10፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሀረሪ ክልል 182 ሺ ሰዎችን የጤና መድህን ተጠቃሚ ማድረግ መቻሉን የክልሉ ጤና ቢሮ ሀላፊ አቶ ያሲን አብዱላሂ ገለፁ። በክልሉ የ2015 የማህበረሰብ አቀፍ የጤና መድህን ንቅናቄ ማጠቃለያ እና የምስጋና መርሐ-ግብር ተካሂዷል። በዚህ ዓመት…

የአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር ሙሳ ፋኪ ማሃማት ከተመድ ዋና ጸሐፊ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 10 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር ሙሳ ፋኪ ማሃማት እና የተመድ ዋና ጸሐፊ አንቶኒዮ ጉቴሬዝ በአፍሪካ የሰላም እና የፀጥታ ጉዳዮች ዙሪያ ተወያይተዋል። ሊቀመንበሩ በአፍሪካ በሁሉም ዘርፎች የተገኙ ድሎች በፀጥታ ችግር ምክንያት ወደ ኋላ…

ተመድ በቱርክ ጉዳት ለደረሰባቸው ዜጎች 1 ቢሊየን ዶላር የገንዘብ ድጋፍ ጠየቀ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 10፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የተባበሩት መንግስታት ድርጅት በቱርክ የመሬት መንቀጥቀጥ ጉዳት የደረሰባቸውን ከ5 ሚሊየን በላይ ዜጎች ለመርዳት 1 ቢሊየን ዶላር የገንዘብ ድጋፍ ጠይቋል፡፡ በደቡባዊ ቱርክ እና ሰሜናዊ ሶሪያ የተከሰተው የመሬት መንቀጥቀጥ ከ36 ሺህ በላይ…

የኬንያው ፕሬዚዳንት ዊሊያም ሩቶ አዲስ አበባ ገቡ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 10፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኬንያው ፕሬዚዳንት ዊሊያም ሩቶ በ36ኛው የአፍሪካ ኅብረት የመሪዎች ጉባኤ ላይ ለመሳተፍ አዲስ አበባ ገቡ፡፡ የተለያዩ የአፍሪካ ሀገራት መሪዎች በ36ኛው የአፍሪካ ኅብረት የመሪዎች ጉባኤ ላይ ለመሳተፍ ወደ አዲስ አበባ እየገቡ…

ኢትዮጵያ በትምህርት ላይ በተጠራው ዓለምአቀፍ የሐብት ማሰባሰቢያ መድረክ ተሳተፈች

አዲስ አበባ፣ የካቲት 10፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የትምህርት ሚኒስትሩ ብርሃኑ ነጋ በትምህርት ላይ በተጠራው ዓለምአቀፍ የሐብት ማሰባሰቢያ መድረክ ላይ ተሳትፈዋል፡፡ ሚኒስትሩ በመድረኩ ባስተላለፉት መልዕክት÷ የ222 ሚሊየን ሕጻናት ህልም ዕውን እንዲሆን እናግዝ ሲሉ ጥሪ አቀርበዋል።…

በሰሜን ኢትዮጵያ የተጎዱ የውሃ መሰረተ ልማቶችን መልሶ ለማቋቋም 3 ነጥብ 2 ቢሊየን ብር ያስፈልጋል ተባለ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 10፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ፣ ትግራይና አፋር ክልሎች በግጭት ሳቢያ የተጎዱ የውሃ መሰረት ልማቶችን መልሶ ለማቋቋም 3 ነጥብ 2 ቢሊየን ብር በአስቸኳይ እንደሚያስፈልግ የውሃ እና ኢነርጂ ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡   የውሃ እና ኢነርጂ ሚኒስትር ሃብታሙ…