የሀገር ውስጥ ዜና በአፍሪካ ነጻ የንግድ ቀጣና ትግበራ የግሉ ዘርፍ በንቃት እንዲሳተፍ ተጠየቀ Tamrat Bishaw Feb 17, 2023 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 10፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአፍሪካ ነጻ የንግድ ቀጣና ትግበራ የግሉ ዘርፍ በንቃት እንዲሳተፍ ተጠየቀ። ከ36ኛው የአፍሪካ ህብረት ስብሰባ ጎን ለጎን በአፍሪካ ነጻ የንግድ ቀጣና ስምምነት ትግበራ የግሉ ዘርፍ የሚኖረው አስተዋጽኦ ላይ ያተኮረ ውይይተ ተካሂዷል።…
የሀገር ውስጥ ዜና የፌደራል ቤቶች ኮርፖሬሽን ከቱርኩ ዲ ኢ ሲ ግሩፕ ጋር በትብብር ለመስራት ተፈራረመ Tamrat Bishaw Feb 17, 2023 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 10፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን ከታዋቂው የቱርክ ደርጅት ዲ ኢ ሲ ጋር በጋራ ለመስራት የሚያስችላቸውን የመግባቢያ ሰነድ ተፈራርመዋል፡፡ የመግባቢያ ስምምነቱን የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን ዋና ስራ አስፈጻሚ አቶ ረሻድ ከማል እና የዲ ኢ ሲ ምክትል…
የሀገር ውስጥ ዜና የጊኒ ቢሳው ፕሬዚዳንትና የልዑካን ቡድናቸው የተለያዩ የመንግስት ተቋማትን ጎበኙ Feven Bishaw Feb 17, 2023 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 10፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የጊኒ ቢሳው ፕሬዚዳንት ኡማሮ ሲስኮ ኢምባሎ እና የልዑክ ቡድናቸው የተለያዩ የመንግስት ተቋማትን ጎበኙ፡፡ ፕሬዚዳንቱ እና ልዑካቸው የብሔራዊ መረጃ እና ደኅንነት አገልግሎትን የሪፎርም እና የተልዕኮ ሥራዎች የሚያስቃኘውን ዲጂታል ኤግዚብሽንና…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ኢትዮጵያ በቱርክ በደረሰው አደጋ የቁሳቁስ እና የነፍስ አድን ቡድን ለቱርክ ማበርከቷን አስታወቁ Mikias Ayele Feb 17, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ የካቲት 10 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በቱርክ በደረሰው የመሬት መንቀጥቀጥ አደጋ ኢትዮጵያ ባላት አቅም የቁሳቁስ እና የነፍስ አድን ቡድን ለቱርክ ማበርከቷን አስታወቁ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በቱርክ ለደረሰው የሰው ህይወት መጥፋትና የንብረት ውድመት…
የሀገር ውስጥ ዜና በኢትዮጵያን በጦርነቱ ለተጎዱ ዜጎች የሚቀርበው ሰብዓዊ ድጋፍ ተጠናክሮ ይቀጥላል – ተመድ Melaku Gedif Feb 17, 2023 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 10፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያን በጦርነቱ ለተጎዱ የማኅበረሰብ ክፍሎች የሚቀርበው ሰብዓዊ ድጋፍ ተጠናክሮ እንደሚቀጥል የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የአፍሪካ ቀንድ ልዩ መልዕክተኛ ሀና ቴት ገለጹ። በኢትዮጵያ ዘላቂ ሰላም ለማምጣት መንግሥት የሚያደርገውን ጥረት…
ቢዝነስ የኢትዮጵያ አየር መንገድ በቱርክ እና ሶሪያ የሰብዓዊ እርዳታ የማጓጓዝ ሒደትን ተቀላቀለ Melaku Gedif Feb 17, 2023 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 10፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ በቱርክ እና ሶሪያ በደረሰው የመሬት መንቀጥቀጥ አደጋ ለተጎዱ ሰዎች የሰብዓዊ እርዳታ ለማዳረስ የሚደረገው ጥረት ተቀላቀለ፡፡ በዚህ መሰረትም የኢትዮጵያ አየር መንገድ የጭነት አውፕላኖች ከሜክሲኮ በአደጋው ተጎጂ ለሆኑ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ በአረንጓዴ አሻራ እያከናወነች ያለው ሥራ የሚደነቅ ነው-የፋዖ ዋና ዳይሬክተር Feven Bishaw Feb 17, 2023 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 10፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ በአረንጓዴ አሻራ እያከናወነች ያለው ሥራ የሚደነቅ መሆኑን የዓለም የምግብ እና እርሻ ድርጅት ዋና ዳይሬክተር ዶንግዩ ቹ ገለጹ። የግብርና ሚኒስትሩ ግርማ አመንቴ ከዓለም የምግብና እርሻ ድርጅት ዋና ዳይሬክተር ዶንግዩ ቹ ጋር…
የሀገር ውስጥ ዜና የሲሚንቶ፣ የብረትና የድንጋይ ከሰል አምራቾች ሀገር በምትፈልገው ልክ ማምረት እንደሚጠበቅባቸው ተገለጸ Amele Demsew Feb 17, 2023 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 10፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሲሚንቶ፣በብረትና የድንጋይ ከሰል ምርት ላይ የተሰማሩ ኩባንያዎች ሀገር በምትፈልገው ልክ መስራት እንደሚጠበቅባቸው የማዕድን ሚኒስቴር ገለጸ፡፡ የማዕድን ሚኒስትር ሀብታሙ ተገኝ ከሲሚንቶ ፣ ከብረትና ከድንጋይ ከሰል አምራች ኩባንያዎች ጋር በስራ…
የሀገር ውስጥ ዜና በደቡብ ክልል ከድርቅ ጋር በተያያዘ 3 ሚሊየን የሚጠጉ ዜጎች የሰብዓዊ ድጋፍ እንደሚሹ ተገለጸ Tamrat Bishaw Feb 17, 2023 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 10፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ክልል ከድርቅ ጋር በተያያዘ 3 ሚሊየን የሚጠጉ ዜጎች የሰብዓዊ ድጋፍ እንደሚሹ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አቶ እርስቱ ይርዳው ገለጹ፡፡ የክልሉ አደጋ ስጋት ስራ አመራር ምክር ቤት አባላት ሰሞኑን በጋሞ፣ በጎፋ፣ በደቡብ ኦሞ እና በኮንሶ…
የሀገር ውስጥ ዜና የጊኒ ቢሳው ፕሬዚዳንት ኡማሮ ሲሶኮ ኢምባሎ የኢትዮጵያ አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲትዩትን ጎበኙ Alemayehu Geremew Feb 17, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ የካቲት 10 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የጊኒ ቢሳው ፕሬዚዳንት ኡማሮ ሲሶኮ ኢምባሎ አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲትዩትን ጎበኙ። በኢንስቲትዩቱ በነበራቸው ጉብኝት ስለኢንስቲትዩቱ እና ኢትዮጵያ በዘርፉ እያደረገች ስላለው እንቅስቃሴ በኢንስቲትዩቱ ዋና ዳይሬክተር ወርቁ ጋቸና ማብራሪያ…