የሀገር ውስጥ ዜና የዳያስፖራ አደረጃጀቶች የእውቅና መርሐ ግብር ተካሄደ Shambel Mihret Jan 26, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የመጀመሪያው የዳያስፖራ አደረጃጀቶች የእውቅና መርሐ ግብር ተካሂዷል፡፡ በመርሐ ግብሩ ላይ ፕሬዚዳንት ሣኅለወርቅ ዘውዴ፣ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንንን ጨምሮ ከፍተኛ የመንግሥት የሥራ ኃላፊዎች፣ የኢትዮጵያ ዳያስፖራ…
የሀገር ውስጥ ዜና ከ420 ሚሊየን ብር በላይ ወጪ የተገነባው የከረጢት ፋብሪካ ሥራ ጀመረ Amele Demsew Jan 26, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ይልቃል ከፋለ ከ420 ሚሊየን ብር በላይ ወጪ በደብረ ማርቆስ ከተማ የተገነባውን የከረጢት ፋብሪካ መርቀው ሥራ አስጀመሩ። በምረቃ ስነ-ስርዓቱም የፌደራል፣የክልል፣የከተማ አስተዳደር የስራ ሃላፊዎችና ተጋባዥ እንግዶች…
የሀገር ውስጥ ዜና “እንደገና ወደ ሱዳን በመምጣቴ እና ከጥበበኛ የሱዳን ህዝብ መካከል በመገኘቴ ደስተኛ ነኝ። ለተደረገልን አቀባበል ለጄኔራል አብዱል ፋታሕ አል ቡርሃን… Feven Bishaw Jan 26, 2023 0
የሀገር ውስጥ ዜና በጅቡቲ የኢትዮጵያ ኤምባሲ 160 ተጋላጭ ፍልሰተኞችን ወደ ሀገራቸው መለሰ Amele Demsew Jan 26, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ ጥር 18 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በጅቡቲ የሚገኘው የኢትዮጵያ ኤምባሲ በጅቡቲ ከሚገኘው የዓለም አቀፉ የፍልሰተኞች ድርጅት ቢሮ ጋር በመተባበር 160 ተጋላጭ ፍልሰተኞችን ወደ ሀገራቸው መልሷል፡፡ ፍልሰተኞቹ የጉዞ ሰነድ በማዘጋጀትና ግንዛቤ በማስጨበጥ ነው ፍልሰተኞችን ወደ…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠ/ሚ ዐቢይ ከሱዳን የፖለቲካ ፓርቲዎች እና ከሦስትዮሽ መፍትሔ አፈላላጊ ቡድን አባላት ጋር ተወያዩ Feven Bishaw Jan 26, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በሱዳን ቆይታቸው በፖለቲካው ሂደት ላይ ከተሰማሩ የተለያዩ የሱዳን የፖለቲካ ፓርቲዎች እና ከሦስትዮሽ መፍትሔ አፈላላጊ ቡድን አባላት ጋር ተወያዩ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በውይይታቸው የኢትዮጵያ ጣልቃ ገብ ያልሆነ መርሕ…
የሀገር ውስጥ ዜና ፍቅረኛውን ሳኒታይዘር በማርከፍከፍ በእሳት ተቃጥላ እንድትሞት አድርጓል የተባለው ተከሳሽ የሞት ፍርድ ተፈረደበት Amele Demsew Jan 26, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ሰብለ ንጉሴ የተባለች የፍቅር አጋሩን ሳኒታይዘር በማርከፍከፍ በእሳት ተቃጥላ እንድትሞት አድርጓል የተባለው ዳግማዊ አራጋው የሞት ፍርድ ተፈረደበት፡፡ በፍትሕ ሚኒስቴር የጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ ዘርፍ በሴቶችና ሕጻናት ላይ የሚፈጸሙ ወንጀል ጉዳዮች…
የሀገር ውስጥ ዜና የዓለም አቀፍ የትምህርት አጋርነት ድርጅት በኢትዮጵያ የትምህርት ዘርፉን ለመደገፍ ዝግጁ መሆኑን ገለፀ Shambel Mihret Jan 26, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የዓለም አቀፍ የትምህርት አጋርነት ድርጅት በኢትዮጵያ የትምህርት ዘርፉን ለመደገፍ ዝግጁ መሆኑን ገልጿል። የትምህርት ሚኒስትሩ ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ ከዓለም አቀፍ የትምህርት አጋርነት ድርጅት ዋና ስራ አስፈጻሚ ላውራ ፍረጀንት ጋር ተወያይተዋል።…
ስፓርት ለ44ኛው የዓለም አገር አቋራጭ ሻምፒዮና አትሌቶች ልምምድ እያደረጉ ነው Tamrat Bishaw Jan 26, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በፈረንጆቹ የካቲት 18 ቀን 2023 በአውስትራሊያ ባትረስት ከተማ ለሚካሄደው 44ኛው የዓለም አገር አቋራጭ ሻምፒዮና ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ልምምድ እያደረጉ ነው፡፡ በውድድሩ ኢትዮጵያን የሚወክሉ 14 ወንድና 14 ሴት አትሌቶች ከነተጠባባቂዎቹ…
የሀገር ውስጥ ዜና ከሚቀጥለው ሣምንት ጀምሮ ሲሚንቶ ከ1 ሺህ 200 ብር በታች ለገበያ ይቀርባል Tamrat Bishaw Jan 26, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ከሚቀጥለው ሣምንት ጀምሮ ማንኛውም የሲሚንቶ ምርት ከ1 ሺህ 200 ብር በታች እንደሚሸጥ የአምራቾች ማኅበር አስታወቀ፡፡ የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር የሲሚንቶ ፋብሪካ ባለቤቶች የሲሚንቶ ስርጭትን ለመቆጣጠር በወጣው መመሪያና የዋጋ ተመን ዙርያ…
ቢዝነስ በድሬዳዋ የነፃ የንግድ ቀጠና በአምራችነት ከተሰማሩ ድርጅቶች ጋር ስምምነት ተፈረመ Amare Asrat Jan 26, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ ጥር 18 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ የመጀመሪያ በሆነው በድሬዳዋ የነፃ ንግድ ቀጠና ለመሠማራት ከተዘጋጁ አምራች ድርጅቶች ጋር የመግባቢያ ሰነድ ተፈረመ። ስምንት አምራች ኩባንያዎችና አራት የፋይናንስ ተቋማት ናቸው በነፃ የንግድ ቀጠናው ገብተው ለመስራት ከስምምነት…