Fana: At a Speed of Life!

ሩሲያ “ኤም ዋን አብራምስ” እና “ሊዮፓርድ 2” ታንኮችን የሚያወድም ሮቦት ይፋ አደረገች

አዲስ አበባ ፣ ጥር 19 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ሩሲያ "ኤም ዋን አብራምስ" እና "ሊዮፓርድ 2" የተባሉ ታንኮችን የሚያወድም አዲስ ሮቦት ያፋ ማድረጓን ይፋ አድርጋለች፡፡ ባለፈው ረቡዕ በርሊን እና ዋሺንግተን "ኤም ዋን አብራምስ" እና "ሊዮፓርድ 2" ታንኮችን ለዩክሬን ለመላክ ዝግጁ እንደሆኑ…

ርዕሰ መስተዳድር ይልቃል ከፋለ አባይ የቆርቆርና ሚስማር ፋብሪካን የስራ እንቅስቃሴ ጎበኙ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 19 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ይልቃል ከፋለ የተመራ የክልሉ ከፍተኛ የመንግሥት የስራ ሃላፊዎች ልዑክ በምስራቅ ጎጃም ዞን ሉማሜ ከተማ አስተዳደር የሚገኘውን አባይ የቆርቆርና ሚስማር ፋብሪካ ጎበኘ። አመራሮቹ "ኢትዮጵያ ታምርት በሚል"በምስራቅ…

በኢትዮጵያ በዓመት በአማካይ እስከ 3 ሺህ የሥጋ ደዌ ታማሚ ይመዘገባል – ጤና ሚኒስቴር

አዲስ አበባ፣ ጥር 19፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ በየዓመቱ በአማካይ ከ2 ሺህ 500 እስከ 3 ሺህ የሥጋ ደዌ ታማሚ እንደሚመዘገብ ጤና ሚኒስቴር አስታወቀ። ከቦታ ቦታ የስርጭት መጠኑ ቢለያይም በኢትዮጵያ የሥጋ ደዌ ሕመም መኖሩን በጤና ሚኒስቴር የቲቢ፣ የሥጋ ደዌ እና ሌሎች የሣንባ…

2 ሚሊየን ኩንታል ስኳር ከውጭ በቅርቡ ይገባል

አዲስ አበባ፣ ጥር 19፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የ2 ሚሊየን ኩንታር ስኳር በቅርቡ ከውጭ እንደሚገባ የኢትዮጵያ ስኳር ኢንዱስትሪ ግሩፕ አስታወቀ፡፡ ለግዥውም 110 ነጥብ 4 ሚሊየን የአሜሪካ ዶላር ወጪ መደረጉ ተገልጿል፡፡ ስኳሩም ከብራዚል መገዛቱን ነው በኢትዮጵያ ስኳር ኢንዱስትሪ ግሩፕ…

በምስራቅ ሐረርጌ ዞን ከ1 ነጥብ 2 ሚሊየን ብር ባላይ የሚያወጣ ሲጋራ ተያዘ

አዲስ አበባ፣ ጥር 19፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በምስራቅ ሐረርጌ ዞን በህገ ወጥ መንገድ ሲዘዋወር የነበረ 1 ነጥብ 2 ሚሊየን ብር በላይ የሚያወጣ ሲጋራ መያዙ ፖሊስ አስታወቀ፡፡ ሲጋራው ከድሬዳዋ በአይሱዙ የጭነት ተሽከርካሪ ተጭኖ ወደ ሀረር ከተማ ሊገባ ሲል ከህብረተሰቡ በደረሰ ጥቆማ ደንገጎ…

ወደ ትግራይ ክልል የየብስ ትራንስፖርት ለማስጀመር ዝግጅት ተጠናቋል

አዲስ አበባ፣ ጥር 19፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ ሚኒስቴር ከአዲስ አበባ ወደ ትግራይ ክልል የየብስ ትራንስፖርት ለማስጀመር ለማኅበራት መመሪያ ማስተላለፉን አስታወቀ፡፡ የትራንስፖርት እና ሎጅስቲክስ ሚኒስቴር እንዳስታወቀው፥ በሰላም ሚኒስትሩ የሚመራው የሚኒስትሮች ኮሚቴ…

የጌዴኦ ብሄረሰብ የዘመን መለወጫ በዓል በደማቅ ሁኔታ እየተከበረ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥር 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የጌዴኦ ብሄረሰብ የዘመን መለወጫ በዓል "ደራሮ ለዘላቂ ሰላም እና ልማት" በሚል መሪ ቃል በጌዲኦ ዞን ዲላ ከተማ ዋዜማው በደማቅ ሁኔታ እየተከበረ ነው፡፡ በተለይ በቡና፣ በፍራፍሬ እንዲሁም በእንሰት ምርቱ የሚታወቀው ዞኑ በዋዜማው በከተማው አደባባይ…

የቦሌ ክፍለ ከተማ የሰነድ አልባ ካርታ ዝግጅት ቢሮ ኃላፊ ከባድ ሙስና ወንጀል ክስ ተመሰረተባቸው

አዲስ አበባ፣ ጥር 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የቦሌ ክፍለ ከተማ የመሬት ልማት ይዞታ አስተዳደር ጽ/ቤት የሰነድ አልባ ካርታ ዝግጅት ቢሮ ኃላፊ አቶ በሀይሉ አባተ ስልጣንን ያለአግባብ በመገልገል ከባድ ሙስና ወንጀል ክስ ተመሰረተባቸው። ክሱ የተመሰረተባቸው ኃላፊው 638 ካሬ ሜትር የሆነ ይዞታ…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በሱዳን የነበራቸውን የስራ ጉብኝት አጠናቀው ወደ አዲስ አበባ ተመለሱ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 18 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ እና ልዑካቸው በሱዳን የነበራቸውን የስራ ጉብኝት አጠናቀው ወደ አዲስ አበባ ተመለሱ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ለሥራ ጉብኝት ዛሬ ወደ ሱዳን ካርቱም ማቅናታቸው ይታወቃል፡፡ በሀገሪቱ በነበራቸው ቆይታ…

የ12ኛ ክፍል ፈተና ውጤት ይፋ ሆነ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 18 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)የ12ኛ ክፍል ፈተና ውጤት ይፋ መሆኑን የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት አስታወቀ፡፡ በዚህም ተፈታኞች ከዛሬ ሌሊቱ 5 ሰዓት ከ30 ጀምሮ በ በዌብ ሳይት https://eaes.edu.et/ ፤ በ6284 አጭር የጽሑፍ መልዕክት መላኪያ ላይ…