Fana: At a Speed of Life!

ለሀገር ውስጥ መፈናቀል ዘላቂ መፍትሄዎችን በማፈላለግ በትኩረት እየተሰራ ነው – አቶ ደመቀ

አዲስ አበባ፣ ጥር 19፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ከተባበሩት መንግስታት ድርጅት ዋና ፀሃፊ የሃገር ውስጥ ተፈናቃዮች ልዩ አማካሪ ሮበርት ፓይፐርን ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም የሀገር ውስጥ መፈናቀልን በዘላቂነት ለማስቀረት…

ከ50 በመቶ በላይ ያመጡ ተማሪዎች ቁጥር 29 ሺህ 909 መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 19 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በ2014 የትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ከወሰዱ 896 ሺህ 520 ተማሪዎች መካከል ከ50 በመቶ በላይ ያመጡ ተማሪዎች ቁጥር 29 ሺህ 909 ተማሪዎች መሆኑን ትምህርት ሚኒስቴር አስታወቀ። የ2014 ትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል…

በከንቲባ አዳነች የተመራ ልዑክ በደቡብ አፍሪካ ከሚኖሩ የኢትዮጵያ ማህበረሰብ ተወካዮች ጋር ተወያየ

አዲስ አበባ፣ ጥር 19፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ የተመራ የልዑካን ቡድን በደቡብ አፍሪካ ከሚኖሩ የኢትዮጵያ ማህበረሰብ ተወካዮች ጋር ተወያይቷል፡፡   በውይይቱም በወቅታዊ ሀገራዊ ጉዳዮች እና ዳያስፖራው በሀገር ቤት በተለያዩ የኢንቨስትመንት…

ካፍ ለቻን ውድድር አሸናፊ የሚሰጠውን የገንዘብ ሽልማት አሳደገ

አዲስ አበባ፣ ጥር 19፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአልጀሪያ አስተናጋጅነት እየተካሄደ ባለው የቻን ውድድር አሸናፊ ለሚሆነው ሀገር የሚሰጠውን የገንዘብ ሽልማት መጠን ማሳደጉን የአፍሪካ እግር ኳስ ፌዴሬሽን አስታውቋል፡፡ የአፍሪካ እግርኳስ ፌዴሬሽን (ካፍ) ፕሬዚዳንት ፓትሪስ ሙትሴፔ እንደገለፁት…

በሰላም ስምምነቱ አተገባባር ዙሪያ ለወታደራዊ አታሼዎች ማብራሪያ እየተሰጠ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥር 19፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሰላም ስምምነቱ አተገባባር ዙሪያ ለወታደራዊ አታሼዎች ማብራሪያ እየተሰጠ ነው፡፡ በመድረኩ በፌዴራል መንግስትና በህወሓት መካከል የተፈረመውን የፕሪቶሪያውን የሰላም ስምምነት አተገባበር በተመለከተ ነው ማብራሪያ እየተሰጠ የሚገኘው። የመከላከያ…

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ እና የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን በጋራ ለመስራት ተስማሙ

አዲስ አበባ፣ ጥር 19፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ እና የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን በጋራ ለመስራት ተስማሙ፡፡ ስምምነቱ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በድሬዳዋ ነፃ የንግድ ቀጠና በመግባት መስራት የሚያስችለው ነው ተብሏል፡፡ የመግባቢያ ስምምነት ሰነዱን የኢትዮጵያ…

የወር አበባ ጊዜ ህመም አይነቶች፣መንስኤ እና መፍትሄ

አዲስ አበባ፣ ጥር 19፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የወር አበባ ጊዜ ህመም (Dysmenorrhea) የወር አበባ በሚመጣበት ጊዜ የሚያም ህመም ነው፡፡ ህመሙም ለሁለት እንደሚከፈል ነው ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር ቆይታ ያደረጉት የአጠቃላይ ቀዶ ህክምና ስፔሻሊስቱ ዶክተር ሸምሴ ሸውሞሎ…

የእንግሊዝ እና የኳታር ባለሃብቶች በኢትዮጵያ መዋዕለ ንዋያቸውን የማፍሰስ ፍላጎት እንዳላቸው ገለጹ

አዲስ አበባ፣ ጥር 19፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የእንግሊዝ እና የኳታር ባለሃብቶች በኢትዮጵያ በባንክ እና በኢንፎርሜሽን ኮሙኒኬሽን ቴክኖሎጂ ዘርፎች የመሰማራት ፍላጎት እንዳላቸው ገለፁ፡፡ በትናንትናው ዕለት በይፋ በተከፈተው “ኢንቨስት ኦሪጂንስ 2023” ዓለም አቀፍ የኢንቨስትመንት መድረክ…

የእንግሊዝ እና የኳታር ባለሃብቶች በኢትዮጵያ መዋዕለ ንዋያቸውን የማፍሰስ ፍላጎት እንዳላቸው ገለጹ

አዲስ አበባ፣ ጥር 19፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የእንግሊዝ እና የኳታር ባለሃብቶች በኢትዮጵያ በባንክ እና በኢንፎርሜሽን ኮሙኒኬሽን ቴክኖሎጂ ዘርፎች የመሰማራት ፍላጎት እንዳላቸው ገለፁ፡፡ በትናንትናው ዕለት በይፋ በተከፈተው “ኢንቨስት ኦሪጂንስ 2023” ዓለም አቀፍ የኢንቨስትመንት መድረክ…

በግጭቱ ምክንያት የተፈናቀሉና ጉዳት ለደረሰባቸው ዜጎች ጊዜያዊ ማገገሚያ ማዕከል ተመረቀ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 19 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአፋር ክልል በሰመራ ከተማ ተገንብቶ አገልግሎት ሲሰጥ የነበረው የተሃድሶ ማዕከል እድሳት ተደርጎለት ከፍተኛ የመንግስት አካላት በተገኙበት ተመርቋል፡፡ በምርቃት ስነ-ስረዓቱ ላይ የተገኙት የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አለሚቱ ኡመድ…