የሀገር ውስጥ ዜና የሶማሌ ክልል ከፍተኛ አመራሮች ከተመድ የስራ ሃላፊዎች ጋር ተወያዩ Shambel Mihret Jan 26, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሶማሌ ክልል ከፍተኛ አመራሮች ከተመድ የሰብዓዊ እርዳታ ድርጅት ረዳት ዋና ፀሀፊ ጋር እና በኢትዮጵያ የተመድ ሰብዓዊ እርዳታ ጉዳዮች ማስተባበሪያ ጽ/ቤት ኃላፊ ከተመራ ልዑክ ጋር ተወያይተዋል፡፡ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ፅህፈት ቤት ኃላፊ ዶክተር…
የሀገር ውስጥ ዜና ለጤናው ዘርፍ ውጤታማነት የግሉ ዘርፍ ተሳትፎ ያስፈልጋል- ዶ/ር ሊያ ታደሰ Amele Demsew Jan 26, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) መንግሥት ለጤናው ዘርፍ ልዩ ትኩረት ሰጥቶ እየሠራ ቢሆንም ዘርፉን የበለጠ ውጤታማ ለማድረግ ግን የግሉ ዘርፍ ተሳትፎ አስፈላጊ መሆኑን የጤና ሚኒስትር ዶክተር ሊያ ታደሰ ገለጹ፡፡ የ "ኢንቨስንት ኦርጅንስ 2023" የኢንቨስትመንት ዓለም አቀፍ ፎረም…
የሀገር ውስጥ ዜና በቀጠናው የተገኘው አንፃራዊ ሰላም ለዕድገት መሠረት የሚጥል ነው – አቶ አሻድሊ ሀሰን Shambel Mihret Jan 26, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በመተከል ዞን እና በታላቁ የህዳሴ ግድብ ቀጠና የተገኘው አንፃራዊ የሰላም ለውጥ ለዕድገታችን መሠረት የሚጥል ነው ሲሉ የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አሻድሊ ሀሰን ገለጹ፡፡ ርዕሰ መስተዳድሩ ቀጠናውን በጎበኙበት ወቅት ÷ ለሰላም የተዘረጉ…
የሀገር ውስጥ ዜና በመዲናዋ ከ15 ነጥብ 2 ቢሊየን ብር በላይ በሆነ ወጪ 8 ፕሮጀክቶች እየተገነቡ ነው Meseret Awoke Jan 26, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ የትላልቅ ፕሮጀክቶች ግንባታ ጽሕፈት ቤት ለተለያየ አገልግሎት የሚውሉ ሥምንት ፕሮጀክቶችን እየገነባ መሆኑን አስታወቀ፡፡ ለፕሮጀክቶቹ ግንባታም ከ15 ነጥብ 2 ቢሊየን በላይ በጀት መመደቡ ተገልጿል፡፡ በጽሕፈት ቤቱ የኮሙኒኬሽን…
የሀገር ውስጥ ዜና በትግራይ ትምህርት ለማስጀመር በሚቻልባቸው ጉዳዮች ላይ የሚመክር ቡድን ዛሬ ወደ መቀሌ ያቀናል Meseret Awoke Jan 26, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አምስት አባላት ያሉት የትምህርት ሚኒስቴር የሥራ ኃላፊዎች ቡድን ዛሬ ወደ መቀሌ ያቀናል፡፡ በትምህርት ሚኒስቴር የአስተዳደር እና መሠረተ ልማት ዋና ሥራ አስፈጻሚ ዶክተር ሰለሞን አብርሃ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት እንደገለጹት፥ ቡድኑ ወደ መቀሌ…
የሀገር ውስጥ ዜና በኦሮሚያ ክልል ለ3 ነጥብ 5 ሚሊየን ሰዎች የሰብዓዊ ድጋፍ እየቀረበ መሆኑ ተመለከተ Shambel Mihret Jan 26, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል በድርቅ ምክንያት ለችግር ለተጋለጡ 3 ነጥብ 5ሚሊየን ወገኖች ድጋፍ እየቀረበ መሆኑን የኦሮሚያ ቡሳ ጎኖፋ የሎጅስቲክ ምላሽና መልሶ መቋቋም ገለጸ። በኦሮሚያ ቡሳ ጎኖፋ የሎጅስቲክ ምላሽና መልሶ መቋቋም ዳይሬክተር ደበላ ኢታና ለፋና…
የሀገር ውስጥ ዜና የመጀመሪያው የዳያስፖራ አደረጃጀቶች የእውቅና መርሐ ግብር ዛሬ ይካሔዳል ዮሐንስ ደርበው Jan 26, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የመጀመሪያው የዳያስፖራ አደረጃጀቶች የእውቅና መርሐ ግብር ዛሬ እንደሚካሔድ የኢትዮጵያ ዳያስፖራ አገልግሎት አስታወቀ፡፡ በኢትዮጵያ ዳያስፖራ አገልግሎት፣ በውጭ ጉዳይ ሚኒስቴርና በሀገር ውስጥ በሚገኙ የዳያስፖራ ማኅበራት÷ ለመጀመሪያው የዳያስፖራ…
የዜና ቪዲዮዎች ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ከዩኒቨርሲቲ ምሁራን ጋር ያደረጉት ውይይት Amare Asrat Jan 25, 2023 0 https://www.youtube.com/watch?v=0WSn5m3h1bY
የሀገር ውስጥ ዜና ዓለም አቀፉ ቀይ መስቀል ኮሚቴ ድጋፉን እንደሚያጠናክር ገለፀ ዮሐንስ ደርበው Jan 25, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ዓለም አቀፉ የቀይ መስቀል ኮሚቴ በኢትዮጵያ የሚያደርገውን የሰብዓዊ ድጋፍ አጠናክሮ እንደሚቀጥል ገለፀ፡፡ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን የዓለም አቀፉ ቀይ መስቀል ማኅበር ኮሚቴ ፕሬዚዳንት ሚርጃና ስፖልጃሪክ ኤገር…
የሀገር ውስጥ ዜና አይ ሲ ቲ ፓርክን በሙሉ አቅሙ ወደ ሥራ ለማስገባት ያለመ ውይይት ተካሄደ Alemayehu Geremew Jan 25, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አይ ሲ ቲ ፓርክን በሙሉ አቅሙና በአዲስ መልክ በተሰጠው ተልዕኮ መሠረት ወደ ሥራ ለማስገባት የሚያስችል ውይይት ተካሄደ፡፡ ውይይቱን ያዘጋጀው የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር ነው፡፡ የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር በለጠ ሞላ ከኢትዮጵያ…