የሀገር ውስጥ ዜና ጠ/ሚ ዐቢይ የፀረ ሙስና ብሔራዊ ኮሚቴ መቋቋሙን ይፋ አደረጉ Mekoya Hailemariam Nov 17, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 8፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የፀረ ሙስና ብሔራዊ ኮሚቴ መቋቋሙን ይፋ አደረጉ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በጉዳዩ ላይ የሚከተለውን መግለጫ አውጥተዋል። የፀረ ሙስና ብሔራዊ ኮሚቴ መቋቋም ሙስና ሀገርን የሚበላ ነቀዝ ነው፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና በአፋር ክልል በጦርነቱ ለተጎዱ ዜጎች የ170 ሚሊየን ብር ድጋፍ ተደረገ Shambel Mihret Nov 17, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 8፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የከተማና መሰረተ ልማት ሚኒስቴር በአፋር ክልል በጦርነቱ ለተጎዱ ዜጎች የ170 ሚሊየን ብር ድጋፍ አድርጓል። ሚኒስቴሩ በከተማ ሴፍቲኔት መርሐ ግብር በከተሞች ከሚያደርገው ድጋፍ ባለፈ በአሽቸኳይ አደጋ ምላሹ ነው ድጋፉን ያደረገው። የከተማና…
የሀገር ውስጥ ዜና በመዲናዋ በበጎ ፈቃድ የሚገነቡ የጋራ መኖሪያ ቤቶች ግንባታ መርሐ ግብር በይፋ ተጀመረ Feven Bishaw Nov 17, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 8፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጀርመን በኢትዮጵያ ማህበራዊ ዋስትና እንዲረጋገጥ እና ሀገሪቱ ከግጭት እንድታገግም የምታደርገውን ድጋፍ አጠናክራ እንደምትቀጥል አስታወቀች፡፡ የገንዘብ ሚኒስትሩ አቶ አህመድ ሺዴ በጀርመን ኢኮኖሚ ትብብርና ልማት ሚኒስትር የአፍሪካ ዳይሬክተር ቢሪግት…
የሀገር ውስጥ ዜና ዶክተር ፍፁም አሰፋ ከተመድ የሥነ ህዝብ ፈንድ የኢትዮጵያ ተወካይ ጋር ተወያዩ Shambel Mihret Nov 17, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 8፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የፕላንና ልማት ሚኒስትር ፍፁም አሰፋ ከተባበሩት መንግስታት የሥነ ህዝብ ፈንድ የኢትዮጵያ ተወካይ ሱዛን ማንዶንግ ጋር ተወያዩ፡፡ በውይይታቸውም በሥነ ሕዝብና ልማት ጉዳዮች ዙሪያ የነበረውን ትብብር ማጠናከር በሚቻልባቸው እና ወደፊት በጋራ ሊሰሯቸው…
የሀገር ውስጥ ዜና በቱም ከተማ ከ92 ሚሊየን ብር በላይ ወጪ ለሚገነባው የንፁህ መጠጥ ውሃ ፕሮጀክት የመሰረት ድንጋይ ተቀመጠ Feven Bishaw Nov 17, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 8፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በቱም ከተማ ከ92 ሚሊየን ብር በላይ ወጪ ለሚገነባው የንፁህ መጠጥ ውሃ ፕሮጀክት የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር ነጋሽ ዋጌሾ የመሰረት ድንጋይ አስቀመጡ፡፡ ምክትል ርዕሰ መስተዳድሩ ÷ ፕሮጀክቱ ረጅም ጊዜ…
የሀገር ውስጥ ዜና 300 ቶን ምግብ አላማጣ መድረሱን የዓለም ምግብ ድርጅት አስታወቀ Feven Bishaw Nov 17, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 8፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) 300 ቶን ምግብ አላማጣ መድረሱን የዓለም ምግብ ፕሮግራም አስታወቀ፡፡ ድርጅቱ 300 ቶን ስንዴ፣ አተር ክክ እና የአትክልት ዘይት አላማጣ ድርሶ እየተራገፈ መሆኑን ነው ያስታወቀው፡፡ ምግብ ነክ ቁሳቁሱም ለ67 ሺህ ሰዎች እንደሚደርስም…
የሀገር ውስጥ ዜና በኢትዮ- ኬንያ የኃይል ማስተላለፊያ መስመር በይፋ የኤሌክትሪክ ሽያጭ ተጀመረ Feven Bishaw Nov 17, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 8፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮ- ኬንያ ባለ 500 ኪል ቮልት የኃይል ማስተላለፊያ መስመር እና የኮንቨርተር ማከፋፈያ ጣቢያ ዛሬ በይፋ የኤሌክትሪክ ሽያጭ ጀምሯል፡፡ ዛሬ በይፋ ኃይል ማስተላለፍ የጀመረው የኢትዮ - ኬኒያ ባለ 500 ኪል ቮልት የማስተላለፊያ መስመር በዓመት…
የሀገር ውስጥ ዜና ቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል አቋርጦት የነበረውን የኩላሊት ንቅለ ተከላ ጀመረ Feven Bishaw Nov 17, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 8፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል በኮቪድ-19 ምክንያት አቋርጦት የነበረውን የኩላሊት ንቅለ ተከላ ህክምና መጀመሩን አስታወቀ፡፡ ሆስፒታሉ አቋርጦት የነበረውን የህክምና አገልግሎት ዳግም የጀመረው ከመስከረም 18 ቀን 2015ዓ.ም ጀምሮ መሆኑም ተገልጿል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና ስራ ላይ የነበረው የኢትዮጵያ ኢነርጂ ፖሊሲ ሊሻሻል ነው Shambel Mihret Nov 17, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 8፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ለሶስት አስርት ዓመታት ስራ ላይ የነበረው የኢትዮጵያ ኢነርጂ ፖሊሲ ሊሻሻል መሆኑን የውሃና ኢነርጂ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ሚኒስቴሩ በተሻሻለው የኢነርጂ ረቂቅ ፖሊሲ ላይ ከባለድርሻ አካላት ጋር በአዳማ ከተማ ውይይት እያካሄደ ነው፡፡ የውሃና…
የሀገር ውስጥ ዜና በመዲናዋ ከ246 ሺሕ በላይ በጎ ፈቃደኞችን የሚያሳትፍ የበጋ በጎ ፈቃድ አገልግሎት ማስጀመሪያ መርሐ ግብር ተካሄደ Shambel Mihret Nov 17, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 8፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከ246 ሺሕ በላይ በጎ ፈቃደኞችን የሚያሳትፍ የበጋ በጎ ፈቃድ አገልግሎት ማስጀመሪያ መርሐ ግብር ተካሄደ፡፡ የ2015 የበጋ በጎ ፈቃድ አገልግሎትን ዛሬ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ በይፋ…