በድንበር አካባቢ ያለውን ሰላም ለማስቀጠል ቀጣናውን በንግድ፣ በመንገድና በቱሪዝም ማስተሳሰር እንደሚገባ ተጠቆመ
አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 15፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአጎራባች ሀገራት ድንበር አካባቢ ያለውን ሰላም ለማስቀጠል ቀጣናውን በንግድ፣ በመንገድና በቱሪዝም ማስተሳሰር እንደሚገባ የኢፌዲሪ የቀድሞ ጠቅላይ ሚኒስትር ኃለማርያም ደሳለኝ ተናገሩ፡፡
“ኤኩሞሞር ለቀጣናዊ ትስስር” በሚል መሪ ሐሳብ የዑጋንዳ፣…