በአርሶ አደርና አርሶ አደር ልጅ ስም ለ22 ግለሰቦች በህገ-ወጥ መንገድ የተሰጠ ካርታ እንዲፀና አድርገዋል በተባሉ ተከሳሾች ላይ ክስ ተመሰረተ
አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 14፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ ለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ አርሶ አደርና የአርሶ አደር ልጅ ስም ለ22 ግለሰቦች በህገ-ወጥ መንገድ የተሰጠ ካርታ እንዲፀና እና መብት እንዲፈጠርላቸው አድርገዋል በተባሉ 43 ተከሳሾ ላይ ከባድ የሙስና ወንጀል ክስ ተመሰረተ፡፡…