የሀገር ውስጥ ዜና ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በኮምቦልቻ ከተማ የጨርቃ ጨርቅና አልባሳት አምራቾችን ጎበኙ Tamrat Bishaw Dec 25, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 16፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ እና ከፍተኛ የመንግሥት የሥራ ኃላፊዎች በአማራ ክልል ኮምቦልቻ ከተማ የጨርቃ ጨርቅና አልባሳት አምራቾችን ጎብኝተዋል። የሀገሪቱን የኢንቨስትመንት ዐቅም ለማጉላት ያለመው ‘‘የኢትዮጵያ ታምርት’’ ዘመቻ በተጀመረ…
የሀገር ውስጥ ዜና እንግሊዝ ከ46 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመት የግል የመከላከያ መሳሪያዎች ድጋፍ ለኢትዮጵያ አደረገች Meseret Awoke Dec 25, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 16፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የእንግሊዝ ኢምባሲ በአለም አቀፍ የስደተኞች ድርጅት በኩል ከ46 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመት የግል የመከላከያ መሳሪያዎች ድጋፍ ለኢትዮጵያ አደረገ፡፡ ድጋፎቹ የኢንፌክሽን መከላከያ እና የኮቪድ 19 መቆጣጠሪያ የሚውሉ ቁሳቁሶችና ግብአቶች እንደሆኑ…
የሀገር ውስጥ ዜና በደቡብ ክልል የወተት፣የዶሮ፣የስጋና የማር ምርት ማሻሻያ ማስተዋወቂያ መርሐ ግብር እየተካሄደ ነው Tamrat Bishaw Dec 25, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 16፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ክልል የወተት፣የዶሮ፣የስጋና የማር ምርት ማሻሻያ ማስተዋወቂያ መርሐ ግብር በጉራጌ ዞን መስቃን ወረዳ እየተካሄደ ነው፡፡ በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ይፋ የተደረገው የ ’ሌማት ትሩፋት’ መርሐ-ግብር በምግብ ሉዓላዊነትን ማስከበር እና…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ገናን ዛሬ ለሚያከብሩ የዓለም አቀፉ ማህበረሰብ የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ Meseret Awoke Dec 25, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 16፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ገናን ዛሬ ለሚያከብሩ የዓለም አቀፉ ማህበረሰብ የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት ፥ ለመላው የኢትዮጵያ አለም አቀፍ ወዳጆች፣ ዳያስፖራዎች…
የሀገር ውስጥ ዜና የሁለተኛው ዙር የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ተፈታኞች ወደ መፈተኛ ዩኒቨርሲቲዎች መግባት ጀመሩ ዮሐንስ ደርበው Dec 24, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ታኀሣሥ 15፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሁለተኛው ዙር የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና የሚወስዱ ተፈታኞች ወደ መፈተኛ ዩኒቨርሲቲዎች መግባት ጀምረዋል፡፡ እስካሁን ቡሌ ሆራ ዩኒቨርሲቲ የሁለተኛ ዙር የ12ኛ ክፍል መልቀቀቂያ ተፈታኞችን መቀበል ጀምሯል፡፡ በዚህም ከሁለቱ ጉጂ ዞኖች…
የሀገር ውስጥ ዜና ለሌማት ትሩፋት ስኬታማነት ድጋፍ እንደሚደርግ ዓለም አቀፉ የእንስሳት ምርምር ኢንስቲትዩቱ አስታወቀ Mikias Ayele Dec 24, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 15፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ መንግሥት ለጀመረው የሌማት ትሩፋት መርሐግብር ስኬት አስፈላጊውን ድጋፍ እንደሚያደርግ ዓለም አቀፉ የእንስሳት ምርምር ኢንስቲትዩት አስታውቋል፡፡ ግብርና ሚኒስቴር፣ ባሕርዳር ዩኒቨርሲቲ፣ የአማራ ክልል ግብርና ምርምር እና ዓለም አቀፍ…
የሀገር ውስጥ ዜና እዳጋ ዐርቢ እና አዲ ዳዕሮ የኤሌክትሪክ አገልግሎት አገኙ Mikias Ayele Dec 24, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 15፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) እዳጋ ዐርቢ እና አዲ ዳዕሮ ዛሬ ዳግም የኤሌክትሪክ አገልግሎት ማግኘታቸውን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት አስታወቀ፡፡ የኤሌክትሪክ አገልግሎት ያላገኙ ሌሎች ከተሞች አገልግሎቱን እንዲያገኙ በትጋት እየተሠራ መሆኑን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ…
ስፓርት ሊዮኔል ሜሲ የፒ ኤስ ጂ ቆይታውን ለማራዘም ተስማማ Mikias Ayele Dec 24, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 15፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አርጀንቲናዊው ኮከብ ሊዮኔል አንድሬስ ሜሲ የፈረንሳዩ ፒ ኤስ ጂ ቆይታውን ለአንድ ዓመት ለማራዘም ከክለቡ ጋር ስምምነት ላይ መድረሱ ተሰማ፡፡ በሣምንቱ መጀመሪያ የስፔኑ ክለብ ባርሴሎና ፕሬዚዳንት ጆአን ላፖርታ÷ “ሜሲ 21 ዓመታትን ወዳሳለፈበት…
የሀገር ውስጥ ዜና በመረጃ የበለፀገ ማህበረሰብ መገንባት የፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ቀዳሚ ተልዕኮ ነው – አቶ አድማሱ ዳምጠው Mikias Ayele Dec 24, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 15፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በመረጃ የበለፀገ ማህበረሰብ መገንባት የፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ቀዳሚ ተልዕኮ ነው ሲሉ የተቋሙ ዋና ስራ አስፈፃሚ አድማሱ ዳምጠው ተናገሩ፡፡ የፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት የቅዳሜ ልዩ 120 ደቂቃ የሬዲዮ ዜና ፕሮግራም በዛሬው እለት በይፋ…
የዜና ቪዲዮዎች የኢንስትራክተር ሰላም ዘርአይ የአሰልጣኝነት ህይወት Amare Asrat Dec 24, 2022 0 https://www.youtube.com/watch?v=5X04EbwBKek