ከአቢ ዓዲ – ዐድዋ የተዘረጋው የከፍተኛ ኃይል ማስተላለፊያ መስመር ጥገና 90 በመቶ ተጠናቀቀ
አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 8፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ከአቢ ዓዲ - ዐድዋ የተዘረጋው የባለ 132 ኪሎ ቮልት የከፍተኛ ኃይል ማስተላለፊያ መስመር ጥገና 90 በመቶ መጠናቀቁን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል አስታወቀ።
የኃይል ማስተላለፊያ መስመሩ ጥገና በአብዛኛው በመጠናቀቁ የዐድዋ እና አክሱም ማከፋፈያ…