የሀገር ውስጥ ዜና በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል የበጋ የመስኖ ስንዴ ልማት ተጀመረ Shambel Mihret Dec 17, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 8፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል የበጋ የመስኖ ስንዴ ልማት መጀመሩን የክልሉ ግብርና ጽኅፈት ቤት አስታወቀ። በበጋው የመስኖ ልማት “ቀቀባ” እና “ኪንግ በርድ” የተሰኙ የተሻሻሉ የስንዴ ዝርያዎችን ለመዝራት ዝግጅት መጠናቀቁም ተጠቁሟል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና የሶማሌ ክልል ዲጎዲያ ጎሳ መሪ ወበር አብዲሌ ወበር አብዲ የኬንያን የሰላም የክብር ሽልማት ተቀበሉ Meseret Awoke Dec 17, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ ታኅሣሥ 8 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሶማሌ ክልል ዲጎዲያ ጎሳ መሪ ወበር አብዲሌ ወበር አብዲ የኬንያን የሰላም የክብር ሽልማት ተቀበሉ። ሽልማቱን የቀድሞው የኬንያ ፕሬዚዳንት ኡሁሩ ኬንያታ ወበር አብዲሌ ወበር አብዲ በቀጠናው ሰላም እንዲሰፍን ላበረከቱት አስተዋጽኦ…
የዜና ቪዲዮዎች በወቅታዊ ጉዳይ ላይ የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት የሰጠው መግለጫ Amare Asrat Dec 17, 2022 0 https://www.youtube.com/watch?v=FWWSjn-TnXU
የሀገር ውስጥ ዜና ሙስናን በተቀናጀ መንገድ በመከላከል የህግ የበላይነትን ለማረጋገጥ በልዩ ትኩረት ይሰራል – የድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር Alemayehu Geremew Dec 17, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 8፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ሙስናን በተቀናጀ መንገድ በመከላከል የህግ የበላይነትን ለማረጋገጥ በልዩ ትኩረት እንደሚሰራ የድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር አስታወቀ። የድሬዳዋ አስተዳደር ከንቲባ ከድር ጁሃር እንዳሉት የሙስናና የሌብነት ተግባራትን በተቀናጀ መንገድ በመከላከል የህግ…
የሀገር ውስጥ ዜና የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የአሜሪካ ቆይታ የኢትዮጵያን የዲፕሎማሲ አቅም ያሳደገ ነው – የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት Alemayehu Geremew Dec 17, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ ታኅሣሥ 8 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በአሜሪካ የነበራቸው ቆይታ የኢትዮጵንያ የዲፕሎማሲ አቅም ያሳደገ እንደነበር የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ገለጸ። የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ዴኤታ ሰላማዊት ካሳ በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ መግለጫ…
የሀገር ውስጥ ዜና ከ141 ሚሊየን ብር በላይ ግምታዊ ዋጋ ያላቸው የኮንትሮባንድ ዕቃዎች ተያዙ Alemayehu Geremew Dec 17, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 8፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጉምሩክ ኮሚሽን ከኅዳር 30 እስከ ታኅሥሥ 6 ቀን 2015 ዓ.ም ባደረገው ክትትል ከ141 ሚሊየን ብር በላይ ግምታዊ ዋጋ ያላቸው የኮንትሮባንድ ዕቃዎች መያዙን አስታወቀ፡፡ ኮሚሽኑ ባደረገው ክትትል 81 ነጥብ 5 ሚሊየን ብር የሚገመት የገቢ…
የሀገር ውስጥ ዜና መንግስት የፕሪቶሪያውን ስምምነት ከዳር ለማድረስ የጀመራቸውን እንቅስቃሴዎች ሁሉን አካላት ባሳተፈ መልኩ አጠናክሮ እንደሚቀጥል ገለፀ Alemayehu Geremew Dec 17, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ ታኅሣሥ 8 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) መንግስት በፕሪቶሪያው የተደረሰውን ስምምነት ከዳር ለማድረስ የጀመራቸውን እንቅስቃሴዎች ሁሉን አካላት ባሳተፈ መልኩ አጠናክሮ እንደሚቀጥል የመንግስት ኮሙኒኬሽን አስታወቀ። የመንግስት ኮሙኒኬሽን ሚኒስትር ዴኤታ ሰላማዊት ካሳ በሰጡት መግለጫ፥…
የሀገር ውስጥ ዜና የሀገር ውስጥ ገቢ ለማሳደግና ለልማት የሚውሉ ወጪዎችን ለመሸፈን የጋራ ርብርብ ያስፈልጋል – ገንዘብ ሚኒስቴር Alemayehu Geremew Dec 17, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 8፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሀገር ውስጥ ገቢ ለማሳደግና ለልማት የሚውሉ ወጪዎችን ለመሸፈን የጋራ ርብርብ እንደሚያስፈልግ የገንዘብ ሚኒስትር አቶ አህመድ ሺዴ ተናገሩ፡፡ የኢፌዴሪ ገንዘብ ሚኒስቴር ፣ ልማት ሚኒስቴር እንዲሁም የገቢዎች ሚኒስቴር መሥሪያ ቤቶች ከክልል…
የሀገር ውስጥ ዜና የደጎዲያ ጎሳ ባህላዊ መሪ ወባር አብዲሌ ወባር አብዲ የሰላም የክብር ሚዳሊያ ርክክብ በጅግጅጋ እየተካሔደ ነው Alemayehu Geremew Dec 17, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ ታኅሣሥ 8 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የደጎዲያ ጎሳ ባህላዊ መሪ ወባር አብዲሌ ወባር አብዲ የሰላም የክብር ሚዳሊያ ርክክብ ሥነ-ሥርአት በጅግጅጋ ቤተ መንግሥት እየተካሄደ ነው። በሥነ-ሥርዓቱ ላይ የሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሙስጠፌ ሙሁመድ፣ ከጎረቤት ኬንያና ሶማሊያ የመጡ…
የሀገር ውስጥ ዜና በአማራ ክልል የሚገኙ ዩኒቨርሲቲዎች ፎረም መካሄድ ጀመረ Alemayehu Geremew Dec 17, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ ታኅሣሥ 8 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) 23ኛው በአማራ ክልል የሚገኙ ዩኒቨርሲቲዎች ፎረም መካሄድ ጀመረ። ጉባኤው "ጠንካራ አጋርነት ለመልሶ መቋቋም፣ መልሶ ግንባታና ለሁለንተናዊ ዕድገት" በሚል መሪ ቃል ነው በጎንደር ዩኒቨርሲቲ አዘጋጅነት እየተካሄደ የሚገኘው።…