የሀገር ውስጥ ዜና አክሱምና አድዋ ከተሞች የኤሌክትሪክ አገልግሎት አገኙ Tamrat Bishaw Dec 18, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 9፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ለረጅም ጊዜ የኤሌክትሪክ አገልግሎት ተቋርጦባቸው የቆዩት አክሱም፣ አድዋና ውቅሮ ማሪያም ከተሞች በዛሬ ዕለት ዳግም አገልግሎቱን አግኝተዋል፡፡ እነዚህ ከተሞች ዳግም ተጠቃሚ የሆኑት ከሽረ-አድዋ የተዘረጋውን የ66 ኪሎ ቮልት ከፍተኛ የኤሌክትሪክ…
የሀገር ውስጥ ዜና የብልጽግና ፓርቲ ልዑክ በደቡብ አፍሪካው የአፍሪካ ብሔራዊ ኮንግረስ ፓርቲ ኮንፈረንስ ላይ እየተሳተፈ ነው Tamrat Bishaw Dec 18, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 9፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የብልጽግና ፓርቲ ልዑካን ቡድን አባላት በደቡብ አፍሪካው ገዢ ፓርቲ የአፍሪካ ብሔራዊ ኮንግረስ ፓርቲ 55ኛ ኮንፈረንስ ላይ እየተሳተፉ ነው፡፡ ብልጽግና ፓርቲ እና የደቡብ አፍሪካው የአፍሪካ ብሔራዊ ኮንግረስ ፓርቲ ዘላቂ የሆነ የሁለቱን ሀገራት…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ሰሜን ኮሪያ ሁለት ባላስቲክ ሚሳኤሎችን አስወነጨፈች Tamrat Bishaw Dec 18, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 9፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ሰሜን ኮሪያ በዛሬው ዕለት ሁለት የባላስቲክ ሚሳኤሎችን ወደ ጃፓን ባህር ማስወንጨፏ ተሰምቷል፡፡ ፒዮንግያንግ ባላስቲክ ሚሳኤሎችን ያስወነጨፈችው ጃፓን የመከላከያ አቅሟን ለማጠናከር የሚያስችል የ320 ቢሊየን ዶላር በጀት ይፋ ማድረጓን ተከትሎ ነው…
የሀገር ውስጥ ዜና የልማት ፕሮጀክቶች በተያዘላቸው ጊዜ እንዲጠናቀቁ የለውጡ መንግስት በቁርጠኝነት ይሰራል – አቶ አሻድሊ ሀሰን Melaku Gedif Dec 18, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 9፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል የተጀመሩ የልማት ፕሮጀክቶች በተያዘላቸው ጊዜ እንዲጠናቀቁ የለውጡ መንግስት በቁርጠኝነት ይሰራል ሲሉ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አቶ አሻድሊ ሀሰን ገለጹ፡፡ የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ስራ አመራር ተቋም…
የሀገር ውስጥ ዜና ለጥምቀት ወደጎንደር ለሚመጡ ጎብኚዎች ተጨማሪ የቱሪስት መዳረሻዎች ተዘጋጅተዋል Tamrat Bishaw Dec 18, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 9፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ለመጪው የጥምቀት በዓል ወደጎንደር የሚመጡ ጎብኚዎችን የቆይታ ጊዜ ለማራዘም አዳዲስ የቱሪስት መዳረሻዎች መዘጋጀታቸውን የከተማው ባህልና ቱሪዝም መምሪያ አስታውቋል፡፡ የመምሪያው ሃላፊ አቶ ቻላቸው ዳኘው ዛሬ በሰጡት መግለጫ እንዳሉት÷የጥምቀት በዓል…
የሀገር ውስጥ ዜና በዛምቢያ 27 ኢትዮጵያውያን ህይወታቸው አልፏል በሚል የተሰራጨውን ዘገባ የሚያጣራ ቡድን ወደ ስፍራው ተላከ Amele Demsew Dec 18, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 9፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር በዛምቢያ መዲና ሉሳካ አቅራቢያ ኢትዮጵያውን ናቸው ተብለው የተጠረጠሩ 27 ሰዎች መሞታቸውን ተከትሎ ሁኔታውን የሚመረምር ቡድን ወደ ስፍራው ልኳል፡፡ ሚኒስቴሩ ወደ…
የሀገር ውስጥ ዜና የኦሮሚያ ትምህርት ቢሮ ጠቅላላ ጉባኤ እየተካሄደ ነው Feven Bishaw Dec 18, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 9፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)25ኛው የኦሮሚያ ክልል ትምህርት ቢሮ ጠቅላላ ጉባኤ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ በተገኙበት በአዳማ ከተማ እየተካሄደ ነው፡፡ በጉባኤው ከርዕሰ መስተዳድሩ በተጨማሪ የክልሉ ከፍተኛ አመራሮች ፣አባ ገዳዎች፣ ሀዳ ሲንቄዎችና ከህብረተሰቡ…
የሀገር ውስጥ ዜና ተንቀሳቃሽ ንብረትን በዋስትና በማስያዝ ከባንኮች ብድር ማግኘት በአጭር ጊዜ ውስጥ እንደሚጀመር ተገለፀ Feven Bishaw Dec 18, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 9፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ተንቀሳቃሽ ንብረትን በዋስትና በማስያዝ ከባንኮች ብድር ማግኘት የሚያስችል ስርዓት በአጭር ጊዜ ውስጥ እንደሚጀመር የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ አስታወቀ። ተንቀሳቃሽ ንብረትን ዋስትና በማስያዝ የብድር አገልግሎት ማግኘት የሚያስችለው አዋጅ በቅርቡ ይፋ…
ስፓርት የዓለም ዋንጫ የፍጻሜ ጨዋታ ዛሬ ይካሄዳል Amele Demsew Dec 18, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 9፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)የ22ኛው የኳታር ዓለም ዋንጫ የፍጻሜ ጨዋታ በአርጀንቲና እና በፈረንሳይ መካከል ዛሬ ይካሄዳል፡፡ በፈረንጆቹ አቆጣጠር ህዳር 20 በኳታር መካሄድ የጀመረው የዓለም ዋንጫ ጨዋታ ዛሬ ፍፃሜውን ያደርጋል፡፡ በዓለም ዋንጫው 32 ሀገራት…
የሀገር ውስጥ ዜና በኦሮሚያ በመተግበር ላይ ያለው የቡና ልማት ተነሳሽነት ዘርፉን ከፍ ወዳለ ምዕራፍ እያሻገረው ነው – አቶ ሽመልስ አብዲሳ Mekoya Hailemariam Dec 18, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 9፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል በመተግበር ላይ ያለው የቡና ልማት ተነሳሽነት ዘርፉን ከፍ ወዳለ ምዕራፍ እያሻገረው መሆኑን የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሽመልስ አብዲሳ ተናገሩ። አቶ ሽመልስ በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው በኩል ባወጡት መረጃ፥ 2011 ዓመተ ምህረት…