የአፍሪካ ቴሌሜዲስን ኔትወርክ ኮንፈረንስ በአዲስ አበባ ተካሄደ
አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 7፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካ ቴሌሜዲስን ኔትወርክ የመጀመሪያ ኮንፈረንስ በአዲስ አበባ ተካሂዷል፡፡
ቴሌሜዲሲን ኔትዎርኩ ኢትዮጵያ ውስጥ በግሉ ዘርፍ የተሰማሩ ኢትዮጵያውያን ከሌሎች አፍሪካውያን ጋር በመተባበር የጀመሩት መሆኑ ታውቋል፡፡
በመርሐ ግብሩም ሀባሪዶክ…
ወደ ትግራይ ክልል 229 ሚሊየን ብር የሚያወጡ የሕክምና ቁሳቁሶች መሰራጨታቸው ተገለጸ
አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 7፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሠላም ሥምምነቱን ተከትሎ ወደ ትግራይ ክልል 229 ሚሊየን ብር የሚያወጡ የህክምና ቁሳቁሶች መሰራጨታቸውን የኢትዮጵያ መድሃኒት አቅራቢ አገልግሎት ገለጸ።
የኢትዮጵያ መድሃኒት አቅርቦት አገልግሎት ዋና ዳይሬክተር ዶክተር አብዱልቃድር ገልገሎ…
የቀድሞው የዩጎዝላቪያ ተጫዋች ሲንሳ ሚሃይሎቪች ከዚህ ዓለም በሞት ተለየ
አዲስ አበባ ፣ ታኅሣሥ 7 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የቀድሞው የኢንተር ሚላን እና ላዚዮ ተከላካይ ሲንሳ ሚሃይሎቪች ከዚህ ዓለም በሞት ተለየ።
ሚሃይሎቪች በዛሬው እለት በጣሊያን ሮም ህይወቱ ማለፉን ደይሊ ሜይል አስነብቧል።
በድንቅ ቅጣት ምት ጎሎቹ የሚታወቀው የቀድሞዋ ዩጎዝላቪያ ጠንካራ…
በህጻናት ልብ ህክምና ስፔሻሊቲ ስልጠና ፕሮግራም ላይ በትብብር ለመስራት የሚያስችል ስምምነት ተፈረመ
አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 7፣2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በጤና ሚኒስቴር እና በኮንጂኒታል ኸርት አካዳሚ መካከል በህጻናት ልብ ህክምና ስፔሻሊቲ ስልጠና ፕሮግራም ላይ በትብብር ለመስራት የመግባቢያ ስምምነት ተፈረመ፡፡
የመግባቢያ ስምምነቱ በዋናነት የአካዳሚክ ድጋፍ እና የስፔሻሊቲ ህጻናት ልብ ህክምና…
አሜሪካ ለዩክሬን ተጨማሪ ወታደራዊ ድጋፎችን የማድረግ እቅድ አላት – ፖሊቲኮ
አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 7፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አሜሪካ ተጨማሪ ወታደራዊ ድጋፎችን ለዩክሬን የማድረግ እቅድ እንዳላት ፖሊቲኮ አስነበበ።
ለጉዳዩ ቅርበት አላቸው ያላቸውን ስድስት ሰዎች ዋቢ ያደረገው የፖሊቲኮ ዘገባ እንደሚያስረዳው ዋሺንግተን የዩክሬንን ወታደራዊ አቅም የሚያጠናክሩ ተጨማሪ…
የኬንያ ልዑክ የደጎዲያ ጎሳ ባህላዊ መሪ የክብር ሽልማት ለመስጠት ጅግጅጋ ከተማ ገባ
አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 7፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኬንያ ልዑክ የሰላም አባት ለሆኑት የደጎዲያ ጎሳ ባህላዊ መሪ የክብር ሽልማት ለመስጠት ሶማሌ ክልል ጅግጅጋ ከተማ ገብቷል፡፡
ልዑኩ ከቀድሞው የኬንያ ፕሬዚዳንት ኡሁሩ ኬንያታ የተበረከተውን የሰላም ሜዳሊያ ሽልማት ለማበርከት ነው ጅግጅጋ ከተማ…
በመዲናዋ የዳቦ ምርት ፍላጎትን ለመመለስ በሁሉም ክፍለከተማ በአማካይ 2 የዳቦ ፋብሪካ እንዲኖር እየተሠራ ነው
አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 7፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ ያለውን የዳቦ ምርት ፍላጎት መጨመር መሰረት በማድረግ በሁሉም ክፍለ ከተሞች በአማካይ ሁለት የዳቦ ፋብሪካዎች እንዲኖሩ ታስቦ እየተሠራ መሆኑን የአስተዳደሩ ንግድ ቢሮ ገለጸ፡፡
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ንግድ ቢሮ ምክትል…
የኦሮሚያ ኅብረት ስራ ባንክ የህብረት ስራ ማህበራት ቀንን እያከበረ ነው
አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 7፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሚያ ኅብረት ስራ ባንክ የህብረት ስራ ማህበራት ቀንን እያከበረ ነው፡፡
ባንኩ "ኅብረት ስራ ማህበራት ለተሻለ ዓለም ግንባታ" በሚል መሪ ቃል ነው ቀኑን እያከበረ የሚገኘው።
በመርሐ ግብሩ የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ማስፋፊያ ኤጀንሲ ኃላፊ…
በሐረሪ ክልል ባለፉት 5 ወራት 640 ሚሊየን ብር ገቢ ተሰበሰበ
አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 7፣2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሐረሪ ክልል ባለፉት አምስት ወራት 640 ሚሊየን ብር ገቢ መሰብሰቡን የክልሉ ገቢዎች ቢሮ አስታውቋል፡፡
የቢሮው ሀላፊ አቶ በቀለ ተመስገን ÷ክልሉ በበጀት ዓመቱ አምስት ወራት 627 ሚሊየን ብር ለመሰብስብ አቅዶ 640 ሚሊየን ብር ገቢ መሰብሰቡን…