የሀገር ውስጥ ዜና መከላከያ ሰራዊት በትግራይ ክልል የደረሡ ሰብሎችን በመሰብሰብ ህዝቡን እያገለገለ ነው Tamrat Bishaw Nov 11, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ ሕዳር 2 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ መከላከያ ሰራዊት በትግራይ ክልል የደረሡ ሰብሎችን በመሰብሰብ ህዝቡን በማገልገል ላይ ይገኛል። በፅኑ ህዝባዊ መሰረት ላይ የተገነባውና ከምንም በላይ ሃገሩንና ህዝቦቿን የሚያስቀድመው የኢፌዴሪ መከላከያ ሰራዊት አባላት በትግራይ ክልል…
የሀገር ውስጥ ዜና የእንግሊዝኛ ቋንቋን ያለምንም የበይነ መረብ ክፍያ ለመማር የሚያስችል መማሪያ ይፋ ሆነ Tamrat Bishaw Nov 11, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ ሕዳር 2 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የእንግሊዝኛ ቋንቋን ያለምንም የበይነ መረብ ክፍያ ለመማር የሚያስችል መማሪያ ይፋ ሆኗል። መማሪያው የትምህርት ሚኒስትሩ ብርሃኑ ነጋ እና የኢትዮ-ቴሌኮም ዋና ስራ አስፈጻሚ ፍሬ ህይወት ታምሩ በተገኙበት ነው ይፋ የሆነው። መማሪያው በትምህርት…
የሀገር ውስጥ ዜና የእናቶችና የጨቅላ ህፃናትን ሞት ለመቀነስ የሚረዳ አዲስ የአሰራር ስርዓት ይፋ ሆነ Amele Demsew Nov 11, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ ሕዳር 2 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) እንደሀገር በየዓመቱ በወሊድና ተያያዥ ምክንያቶች የምናጣቸውን በርካታ እናቶችና ጨቅላ ህፃናትን ሞት ከመቀነስ ረገድ ትልቅ አበርክቶ ይኖረዋል የተባለው አዲስ የአሰራር ስርዓት ይፋ ተደረጓል፡፡ የጤና ሚኒስትር ዴኤታ ዶክተር ደረጀ ዱጉማ እንዳሉት÷…
የሀገር ውስጥ ዜና ወደ ትግራይ ክልል የሚወስዱ ሁሉም ኮሪደሮች ለሰብዓዊ ድጋፍ አቅርቦት ክፍት መሆናቸውን የአደጋ ስጋት አመራር ኮሚሽን አስታወቀ ዮሐንስ ደርበው Nov 11, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 2፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ወደ ትግራይ ክልል የሚወስዱ ሁሉም ኮሪደሮች ለሰብዓዊ ድጋፍ አቅርቦት ክፍት መደረጋቸውን የአደጋ ስጋት አመራር ኮሚሽን አስታውቋል፡፡ የአደጋ ስጋት አመራር ኮሚሽን ኮሚሽነር አምሳደር ሽፈራው ተክለማርያም ለተለያዩ ዓለም አቀፍ የሰብዓዊ ድጋፍ አቅራቢ…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያና የሶማሊያ የመረጃና ደህንነት ተቋማት የአልሸባብን የሽብር ጥቃት በጋራ ለመከላከል ተስማሙ Alemayehu Geremew Nov 11, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ ሕዳር 2 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያና የሶማሊያ የመረጃና ደህንነት ተቋማት የአፍሪካ ቀንድ ስጋት የሆነውን አልሻባብን ለመከላከልና የሽብር እንቅስቃሴውን ለመግታት የሚያስችል የተቀናጀ የመረጃ ልውውጥና የጋራ ዘመቻ ማካሄድ የሚያስችል የመግባቢያ ሰነድ ተፈራረሙ። የመግባቢያ…
የሀገር ውስጥ ዜና አመራሩ ሕዝብ እና መንግሥት የጣለበትን ኃላፊነት በቁርጠኝነት ሊወጣ ይገባል – አቶ ኦርዲን በድሪ Melaku Gedif Nov 11, 2022 0 የሐረሪ ክልል መስተዳድር ምክር ቤት በክልሉ በ2015 የመጀመሪያው ሩብ አመት የተሰሩ ስራዎችን ገምግሟል። በግምገማው የተገኙት የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኦርዲን በድሪ እንደገለፁት በክልሉ በመጀመሪያው ሩብ አመት አበረታች ተግባራት ተከናውነዋል። በተለያዩ ዘርፎች ውስንነት የታየባቸው እና…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ ደመቀ መኮንን በዱባይ የኢትዮጵያ ቆንስላ ጄኔራል ጽሕፈት ቤት ጉብኝት አደረጉ ዮሐንስ ደርበው Nov 11, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 2፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን በዛሬው ዕለት በዱባይ የኢትዮጵያ ቆንስላ ጄኔራል ጽህፈት ቤት ጉብኝት አድገዋል፡፡ አቶ ደመቀ በጉብኝታቸው÷ ቆንስላ ጄኔራል ጽሕፈት ቤት ለዜጎች የሚሰጠውን አገልግሎት፣ የዜጎችን…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢንቨስትመንት አስፈፃሚ አካላት የጋራ የምክክር መድረክ በጎንደር ከተማ እየተካሄደ ነው Amele Demsew Nov 11, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 2፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌዴራል የክልል እና የከተማ አስተዳደር የኢንቨስትመንት አስፈፃሚ አካላት የጋራ የምክክር መድረክ በጎንደር ከተማ መካሄድ ጀምሯል፡፡ የክልል እና የከተማ አስተዳደር ኮሚሽነሮች እና የቢሮ ሃላፊዎች በ2015 ዓ.ም ሩብ በጀት ዓመት በኢንቨስትመንት…
የሀገር ውስጥ ዜና በመጀመሪያው ሩብ ዓመት ከዳያስፖራው 1 ነጥብ 3 ቢሊየን ዶላር ተገኘ Tamrat Bishaw Nov 11, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 2፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በ2015 የመጀመሪያው ሩብ ዓመት የኢትዮጵያ ዳያስፖራ ወደ ሀገር ቤት ከላከው የውጭ ምንዛሬ 1 ነጥብ 3 ቢሊየን ዶላር መገኘቱ ተገለጸ፡፡ በተጨማሪም ከ2 ሚሊየን ዶላር በላይ ተቀማጭ የውጭ ምንዛሬ መገኘቱን የኢትዮጵያ ዳያስፖራ ኤጀንሲ መረጃ…
የሀገር ውስጥ ዜና ሚኒስቴሩ የማዕድን ምዘናና የምርምር ላቦራቶሪ ለመገንባት ከኤስ ጂ ኤስ ግሩፕ ጋር ተፈራረመ Melaku Gedif Nov 11, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 2፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የማዕድን ሚኒስቴር የማዕድን ምዘናና የምርምር ላቦራቶሪ ለመገንባት ከኤስ ጂ ኤስ ግሩፕ ጋር ስምምነት ተፈራርሟል፡፡ ላቦራቶሪው በ2 ነጥብ 6 ቢሊየን ብር ወጪ የሚገነባ መሆኑን የማዕድን ሚኒስትር ታከለ ኡማ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው…