4 ሺህ 35 ግራም የኮኬይን እፅ ይዞ የተገኘው ናይጄሪያዊ በፅኑ እስራትና በገንዘብ ተቀጣ
አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 7፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) 4 ሺህ 35 ግራም የሚመዝን የኮኬይን እፅ ይዞ የተገኘው ናይጄሪያዊ በፅኑ እስራትና በገንዘብ መቀጣቱን የፍትህ ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡
ፒተር ኢመሀን የተባለው ናይጀሪያዊ ከብራዚል በመነሳት በኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ ናይጄሪያ ሊጓዝ ሲል…