Fana: At a Speed of Life!

የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኅበር እና የኢፌዲሪ ሀገር መከላከያ ሠራዊት የሥራ ኃላፊዎች ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማህበር እና የኢፌዲሪ ሀገር መከላከያ ሠራዊት የሥራ ኃላፊዎች ተወያይተዋል። ሁለቱ ተቋማት የዓለም አቀፍና የሀገር አቀፍ የቀይ መስቀል መርኅዎችን መሠረት በማድረግ አብሮ ለመሥራት በሚቻልበት ሁኔታ ላይ ፍሬያማ ዉይይት…

ኤርትራ እና ኬንያ በንግድ ፣ ኢንቨስትመንት እንዲሁም ያለ ቪዛ በሀገራቱ መንቀሳቀስ በሚቻልባቸው ማዕቀፎች ላይ ተስማሙ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)ኤርትራ እና ኬንያ በንግድ ፣ ኢንቨስትመንት እንዲሁም የሁለቱ ሀገራት ሕዝቦች ያለ ቪዛ በሀገራቱ መንቀሳቀስ በሚችሉባቸው ማዕቀፎች ላይ መስማማታቸው ተገለጸ፡፡ የኤርትራው ፕሬዚዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ እና የኬንያው አቻቸው ዊሊያም ሩቶ የሁለትዮሽ…

መንግስት በሽብር፣ በጽንፈኞች፣ በሌብነትና የጥቅም ትስስሮች ላይ የጀመረውን ዘመቻ አጠናክሮ ይቀጥላል- ዶ/ር ለገሰ ቱሉ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) መንግስት በሽብር፣ በጽንፈኞች፣ በሌብነትና የጥቅም ትስስሮች ላይ የጀመረውን ዘመቻ እና እርምጃ ህብረተሰቡን ባሳተፈ አግባብ አጠናክሮ ይቀጥላል ሲሉ የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ዶክተር ለገሰ ቱሉ ተናገሩ፡፡ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር…

በዓባይ ጉዳይ ኢትዮጵያ ለዓለም አቀፍ ኅጎች እና ሥምምነቶች ተገዢ ናት – በፓኪስታን የኢትዮጵያ አምባሳደር

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)በአባይ ጉዳይ ኢትዮጵያ ለዓለም አቀፍ ኅጎች እና ሥምምነቶች በቁርጠኝነት እንደምትገዛ በፓኪስታን የኢትዮጵያ አምባሳደር ጀማል በከር አስታወቁ፡፡ አምባሳደር ጀማል በከር ኢትዮጵያን ባገለለ መልኩ የሚካሄዱ ማናቸውም ዓይነት የሌሎች የወንዙ ተጠቃሚ…

ከ103 ሚሊየን ብር በላይ ግምታዊ ዋጋ ያላቸው የኮንትሮባንድ ዕቃዎች ተያዙ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)የጉምሩክ ኮሚሽን ከኅዳር 23 እስከ 29 ቀን 2015 ባደረገው ክትትል ከ103 ነጥብ 5 ሚሊየን ብር በላይ የሚያወጡ የኮንትሮባንድ ዕቃዎች መያዙን አስታወቀ፡፡ ኮሚሽኑ ዕቃዎቹን የያዘው በተለያዩ ቅርንጫፍ ጽኅፈት ቤቶች መሆኑንም በገፁ ባወጣው መረጃ…

በጎንደር ሀሰተኛ 2 ነጥብ 5 ሚሊየን ብር እና 95 ሺህ ዶላር ተያዘ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በጎንደር ከተማ ሀሰተኛ 2 ነጥብ 5 ሚሊየን ብር እና 95 ሺህ የአሜሪካ ዶላር መያዙ ተገለፀ፡፡ የጎንደር ከተማ አሰተዳደር ፓሊስ መምሪያ የህዝብ ግንኙነት ክፍል ዋና ሀላፊ ኢንስፔክተር እየሩሳሌም አስማረ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት…

የመስኖና ቆላማ አካባቢ ሚኒስቴር ለሲዳማ ክልል 300 የውኃ መሳቢያ ፓምፓችን ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የመስና ቆላማ አካባቢ ሚኒስቴር ለበጋ ስንዴ ልማት የሚያግዙ 300 የውኃ መሳቢያ ፓምፓችን ለሲዳማ ክልል ድጋፍ አደረገ፡፡ ድጋፉን የመስኖና ቆላማ አካባቢ ሚኒስትር ኢኒጂነር አይሻ መሐመድ ለሲዳማ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ደስታ ሌዳሞ አስረክበዋል፡፡…

4ኛው የጀርመን-አፍሪካ የቢዝነስ ጉባዔ በጆሃንስበርግ እየተካሔደ ነው

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) 4ኛው የጀርመን- አፍሪካ የቢሰዝነስ ጉባዔ 2022 በጆሃንስበርግ እየተካሔደ ነው፡፡ በጉባዔው ላይ ንግግር ያደረጉት የጀርመን ምክትል ቻንስለርና የኢኮኖሚ ጉዳዮች ሚኒስትር ሮበርት ሃቤክ÷ የጀርመን መንግሥት በአፍሪካ የንግድና…

ለደቡብ ክልል 400 የውኃ መሳቢያ ፓምፖችን ድጋፍ ተደረገ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የመስኖና ቆላማ አካባቢዎች ልማት ሚኒስቴር ለበጋ መስኖ ልማት አገልግሎት የሚውሉ 400 የውኃ መሳቢያ ፓምፖችን ለደቡብ ክልል ድጋፍ አድርጓል። የውኃ መሳቢያ ፓምፖቹን የመስኖና ቆላማ አካባቢ ልማት ሚኒስትር ኢንጂነር አይሻ መሐመድ ለክልሉ ርዕሰ…

የፀጥታ ኃይሉ በተቀናጀ መልኩ የሕግ የበላይነትን ለማስከበር ትኩረት ሰጥቶ  እንደሚሠራ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የፀጥታ ኃይሉ በተቀናጀ መልኩ የሕግ የበላይነትን ለማስከበር ትኩረት ሰጥቶ እንደሚሠራ ተገለጸ፡፡ ትኩረቱን በወቅታዊ ሀገራዊ የፀጥታ ጉዳይ ላይ ያደረገ የፌደራልና የክልል ፖሊስ ኮሚሽነሮች አስቸኳይ የጋራ ስብሰባ በፉደራል ፖሊስ ዋና መስሪያ ቤት…