Fana: At a Speed of Life!

የአውሮፓ ህብረት ለኢትዮጵያ የሚያደርገውን የልማት እና የቴክኒክ ድጋፍ አጠናክሮ እንደሚቀጥል ገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን መቀመጫቸውን አዲስ አበባ ላደረጉ የአውሮፓ ህብረት አባል አገራት አምባሳደሮችና ዲፕሎማቶች በሰላም ስምምነቱ ትግበራ ዙሪያ ማብራሪያ ሰጡ። አቶ ደመቀ በሰሜን ኢትዮጵያ…

ለሊሴ ነሜ በአፍሪካ ልማት ባንክ የምስራቅ አፍሪካ ምክትል ዳይሬክተር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢንቨስትመንት ኮሚሽን ኮሚሽነር ለሊሴ ነሜ በአፍሪካ ልማት ባንክ የምስራቅ አፍሪካ ምክትል ዳይሬክተር አብዱል ካማራ ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም በኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮምሽን እና በአፍሪካ ልማት ባንክ መካከል ያለውን ግንኙነት ማጠናከል…

ሰዋሰው መልቲ ሚዲያ የሞባይል መተግበሪያ ከሙዚቃ ባለሙያዎች ጋር መሥራት የሚያስችለውን ሥምምነት ተፈራረመ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) “ሰዋሰው” መልቲ ሚዲያ የሞባይል መተግበሪያ ከሙዚቃ ባለሙያዎች ጋር መሥራት የሚያስችለውን ሥምምነት ተፈራርሟል፡፡ አንጋፋዋን ድምጻዊት ማሪቱ ለገሰን ጨምሮ ቴዎድሮስ ካሳሁን፣ ካሙዙ ካሳ፣ አብነት አጎናፍር፣ ግርማ ተፈራ፣ ሔኖክ አበበ፣ ራሄል ጌቱ፣…

ከ55 ሚሊየን ብር በላይ በሆነ ወጪ ከፍተኛ ጥገና የተደረገለት የአላውኃ ድልድይ ነገ ለትራፊክ ክፍት ይሆናል

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)ከ55 ሚሊየን ብር በላይ በሆነ ወጪ ከፍተኛ ጥገና የተደረገለት ወልዲያን ከቆቦ የሚያገናኘው የአላውኃ ድልድይ ነገ ለትራፊክ ክፍት እንደሚሆን የኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር አስታወቀ፡፡ ድልድዩ በግጭት እና ጎርፍ ምክንያት ጉዳት ደርሶበት እንደነበር…

ቻይና እና ሳዑዲ ዓረቢያ በመከላከያ ዘርፍ ያላቸውን ግንኙነት ለማጠናከር ተስማሙ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ቻይና እና ሳዑዲ ዓረቢያ በመከላከያ እና ኢነርጂ ዘርፍ ያላቸውን ግንኙነት ይበልጥ ለማጠናከር ተስማምተዋል፡፡ በሳዑዲ ዓረቢያ የስራ ጉብኝት እያደረጉ የሚገኙት የቻይናው ፕሬዚዳንት ሺ ጂንፒንግ÷ ከሀገሪቱ ንጉስ ሠልማን ቢን አብዱል አዚዝ አል ስዑድ…

የኢትዮጵያ ፌዴራል ፖሊስ ከሶማሊያ ፖሊስ ጋር በጋራ ለመስራት ተስማማ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ፌዴራል ፖሊስና የሶማሊያ ፖሊስ በጋራ መስራት የሚያስችላቸውን ስምምነት ተፈራርመዋል፡፡ ስምምነቱ ድንበር ዘለል በሆኑ ጉዳዮች ላይ በጋራ መስራት የሚያስችል ሲሆን÷ በተለይ ሽብርተኝነትንና ህገ-ወጥ የሰዎችንና ጦር መሳሪያ ዝውውርን…

ከሳዑዲ ዓረቢያ 592 ኢትዮጵያውያን ወደ ሀገራቸው ተመለሱ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሳዑዲ ዓረቢያ በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ የነበሩ 592 ኢትዮጵያውያን ወደ ሀገራቸው ተመልሰዋል፡፡ በዛሬው ዕለት ወደ ሀገር የተመለሱት ዜጎች ሁሉም ወንዶች መሆናቸውን ከሴቶች እና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር ያገኘው መረጃ ያመላክታል፡፡ ለተመላሽ…

አሰልጣኝ ተመስገን ዳና ከኢትዮጵያ ቡና ጋር ተለያየ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አሰልጣኝ ተመስገን ዳና ከኢትዮጵያ ቡና እግር ኳስ ክለብ ጋር በይፋ ተለያይቷል፡፡ አሰልጣኝ ተመስገን ቡድኑን ውጤታማ ለማደረግ ክለቡን ቢረከብም ያሰመዘገበው ውጤት በዝውውሩ ከፍተኛ ተሳትፎ ያደረጉትን የኢትዮጵያ ቡና አመራሮችን ያስደሰተ አለመሆኑን…

የመውጫ ፈተና በመጪው ሰኔ ወር በተመሳሳይ ጊዜ እንደሚሰጥ ትምህርት ሚኒስቴር አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የመውጫ ፈተና በሁሉም ዩኒቨርሲቲዎች ለሚመረቁ ተማሪዎች በመጪው ሰኔ ወር በተመሳሳይ ጊዜ እንደሚሰጥ የትምህርት ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ በዚህም 200 ሺህ ከመንግሥትና ከግል ዩኒቨርሲቲ የሚመረቁ ተማሪዎች ፈተናውን እንደሚወስዱ ይጠበቃል፡፡…

ፖሊስ ከ26 ሺህ ዶላር በላይ ሲያዘዋውር ደርሼበታለሁ ያለውን ግለሰብ በቁጥጥር ስር አዋለ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የምስራቅ ሸዋ ዞን ፖሊስ መምሪያ በሕገ ወጥ መንገድ 26 ሺህ 400 የአሜሪካ ዶላር ሲያዘዋውር ደርሼበታለሁ ያለውን ግለሰብ በቁጥጥር ስር ማዋሉን አስታወቀ። የዞኑ ፖሊስ መምሪያ የሕዝብ ግንኙነት ኃላፊ ዋና ሳጅን ጀማል አሕመድ እንደገለጹት÷ ግለሰቡ…