የሀገር ውስጥ ዜና ሑመራ በድጋሚ የኤሌክትሪክ አገልግሎት አገኘች ዮሐንስ ደርበው Dec 11, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 2፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኤሌክትሪክ አገልግሎት ተቋርጦባት የቆየችው የሑመራ ከተማ ዛሬ ከቀኑ 11 ሰዓት ጀምሮ የኤሌክትሪክ ኃይል በድጋሚ ማግኘቷን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት አስታወቀ፡፡ በአገልግሎቱ የጎንደር ዲስትሪክት ዳይሬክተር ሞገስ አበራ እንደገለጹት÷ ከተማዋ…
ስፓርት በኳታሩ የዓለም ዋንጫ እስካሁን 6 ሀገራት የብሔራዊ ቡድን አሰልጣኞቻቸውን አሰናብተዋል ዮሐንስ ደርበው Dec 11, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 2፣ 2015 (ኤፍ ቢሲ) በኳታሩ የዓለም ዋንጫ ሥድስት ሀገራት የብሔራዊ ቡድን አሰልጣኞቻቸውን ሲያሰናበቱ የአሰልጣኝ ጋሬዝ ሳውዝጌት ውሳኔ ተጠባቂ ሆኗል፡፡ በኳታሩ የዓለም ዋንጫ ከተሳተፉ 32 ሀገራት መካከል ውጤት ያልቀናቸው ሥድስት ሀገራት የብሔራዊ ቡድን አሰልጣኝኞቻቸውን…
የሀገር ውስጥ ዜና የቤሕነን ታጣቂ ቡድን በተደረሰው የሰላም ስምምነት መሰረት ወደ ቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ተመለሰ ዮሐንስ ደርበው Dec 11, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 2፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የቤኒሻንጉል ሕዝብ ነጻነት ንቅናቄ (ቤሕነን) ታጣቂ ቡድን ከቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል መንግሥት ጋር የሰላም ስምምነት በመፈራረም የሰላም እና የልማት ሥራዎችን በጋራ ለመሥራት ዛሬ ወደ ክልሉ ገብቷል። ታጣቂ ቡድኑ እና የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል…
የሀገር ውስጥ ዜና ዓለም አቀፍ አጋር ድርጅቶች በኢትዮጵያ የሚያደርጉትን ድጋፍ እንዲያሳድጉ ጥሪ ቀረበ Melaku Gedif Dec 11, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 2፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በተባበሩት መንግስታት ድርጅት የምስራቅ አፍሪካ የሰብዓዊ እርዳታ አስተባባሪ ዳንኤል እንድሪስ ዓለም አቀፍ አጋር ድርጅቶች በኢትዮጵያ የሚያደርጉትን ድጋፍ እንዲያሳድጉ ጥሪ አቀረቡ ፡፡ በተባበሩት መንግስታት ድርጅት የኢትዮጵያ ቋሚ…
የሀገር ውስጥ ዜና በኢትዮጵያ የቻይና አምባሳደር በጅማ ከተማ የተለያዩ የልማት ስራዎችን ጎበኙ Melaku Gedif Dec 11, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 2፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ የቻይና አምባሳደር ዛኦ ዚያን በጅማ ከተማ በቻይና መንግስት ድጋፍ የሚከናወኑ የልማት ስራዎችን ጎብኝተዋል፡፡ አምባሳደር ዛኦ ዚያን በቻይና እና በኢትዮጵያ መካከልየሚደረጉ ትብብሮች የሁለቱን ሀገራት ጠንካራ ግንኙነት…
የሀገር ውስጥ ዜና በትግራይ ክልል 98 ሺህ ሜትሪክ ቶን ምግብና ምግብ ነክ ያልሆነ የሰብዓዊ እርዳታ መሰራጨቱ ተገለጸ Melaku Gedif Dec 11, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 2፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በትግራይ ክልል ድጋፍ ለሚሹ ከ98 ሺህ ሜትሪክ ቶን በላይ ምግብና ምግብ ነክ ያልሆነ የሰብዓዊ እርዳታ መሰራጨቱን የአደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን አስታወቀ፡፡ በትግራይ ክልልድጋፍ ለሚሹ ዜጎች የሚከናወነውያልተገደበ የሰብዓዊ ድጋፍ…
የሀገር ውስጥ ዜና አርቲስት ታሪኩ ብርሃኑ ከዚህ ዓለም በሞት ተለየ Melaku Gedif Dec 11, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 2፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አርቲስት ታሪኩ ብርሃኑ (ባባ) ከዚህ ዓለም በሞት ተለየ፡፡ አርቲስት ታሪኩ ብርሃኑ (ባባ) ባደረበት ህመም ምክንያት ከዚህ ዓለም በሞት መለየቱን ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ከቤተሰቦቹ አረጋግጧል፡፡…
ስፓርት ፈረንሳይ እንግሊዝን 2 ለ 1 በማሸነፍ ግማሽ ፍጻሜውን ተቀላቀለች Mekoya Hailemariam Dec 11, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ፈረንሳይ እንግሊዝን 2 ለ 1 በማሸነፍ ግማሽ ፍጻሜውን ተቀላቀለች። በኳታር የዓለም ዋንጫ የሩብ ፍጻሜ ጨዋታ ምሽት 4 ሰዓት ላይ ፈረንሳይ እና እንግሊዝ ጨዋታቸውን አድርገዋል፡፡ በጨዋታው ፈረንሳይ 2 ለ 1 በማሸነፍ ወደ ግማሽ ፍጻሜ…
ስፓርት ፍሪካዊቷ ሞሮኮ ፖርቹጋል በማሸነፍ ግማሽ ፍጻሜውን ተቀላቀለች Alemayehu Geremew Dec 10, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)በዓለም ዋንጫው አፍሪካዊቷ ሞሮኮ ፖርቹጋልን 1 ለ 0 በማሸነፍ ግማሽ ፍጻሜውን ተቀላቅላለች፡፡ በኳታር የዓለም ዋንጫ የሩብ ፍጻሜ ጨዋታ ምሽት 12 ሰዓት ላይ ሞሮኮ እና ፖርቹጋል ጨዋታቸውን አድርገዋል፡፡ በዚህም ሞሮኮ ፖርቹጋልን 1ለ0…
የሀገር ውስጥ ዜና የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በዘላቂ የልማት ግቦች ላይ የሚሠራ የልኅቀት ማዕከል ሊያቋቁም ነው Alemayehu Geremew Dec 10, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የኢትዮጵያ ዘላቂ የልማት ግቦች እንዲሳኩ በጥናትና ምርምር የሚደግፍ የልኅቀት ማዕከል ለማቋቋም እንቅስቃሴ መጀመሩን ገለጸ። ማዕከሉ በዘላቂ ልማት ግቦች አስተዳደር ላይ ትኩረት ያደረገው ፕሮጀክት አካል እንደሆነም አመልክቷል።…