Fana: At a Speed of Life!

የብሄር ብሄረሰቦች እና ህዝቦች ቀን በክልል ደረጃ በቁሊቶ ከተማ እየተከበረ ነው

አዲስ አበባ ፣ ሕዳር 25 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)17ኛው የብሄር ብሄረሰቦች እና ህዝቦች ቀን በዓል በደቡብ ክልል ደረጃ በሀላባ ዞን ቁሊቶ ከተማ እየተከበረ ይገኛል ፡፡ በበዓሉ የክልሉ ከፍተኛ የስራ ሃላፊዎች፣ የኦሮሚያ፣ የአፋር ፣የሲዳማና የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ከፍተኛ…

የዓለም አቀፉ የኢንተርፕረነርሺፕ ሳምንት ማጠቃለያ መርሃ ግብር እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ ፣ ሕዳር 25 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የዓለም አቀፉ የኢንተርፕረነርሺፕ ሳምንት አከባበር በኢትዮጵያ ማጠቃለያ መርሃ ግብር እየተካሄደ ይገኛል፡፡ በመርሃ ግብሩ ሚኒስትሮች እንዲሁም ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች ተገኝተዋል፡፡ በመድረኩ የሥራና ክህሎት ሚኒስትር ዴኤታ…

የምስራቅ አፍሪካ ፖሊስ አዛዦች ህብረት ጠቅላላ ስብሰባ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ ፣ ሕዳር 25 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)24ኛው የምስራቅ አፍሪካ ፖሊስ አዛዦች ህብረት ጠቅላላ ስብሰባ በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው። የህብረቱ ስብሰባም ከዛሬ ጀምሮ እስከ ህዳር 30 ቀን 2015 ዓ.ም ድረስ እንደሚቀጥል ተገልጿል። ስብሰባው በሽብር ወንጀል፣ በሕገ-ወጥ የሰዎችና…

የብሄር ብሄረሰቦች እና ህዝቦች ቀንን ምክንያት በማድረግ በመዲናዋ የባህል ፌስቲቫል እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ ፣ ሕዳር 25 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)17ኛው የብሄር ብሄረሰቦች እና ህዝቦች ቀንን ምክንያት በማድረግ "ህብረ ብሄራዊ አንድነታችን ለዘላቂ ሰላማችን" በሚል መሪ ቃል በአዲስ አበባ መስቀል አደባባይ የባህል ፌስቲቫል እየተካሄደ ነው። በባህል ፌስቲቫሉ ላይ ሁሉንም ብሄር ብሄረሰቦች…

በዓለም ዋንጫ ሩብ ፍጻሜውን ለመቀላቀል አፍሪካዊቷ ሴኔጋል የምታደርገውን ጨምሮ ሁለት ጨዋታዎች ይደረጋሉ

አዲስ አበባ ፣ ሕዳር 25 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የዓለም ዋንጫው የጥሎ ማለፍ ጨዋታዎች ዛሬም ቀጥለው ይካሄዳሉ። በዚህም መሰረት አመሻሽ 12 ሰዓት ላይ ፈረንሳይ ከፖላንድ ሩብ ፍጻሜውን ለመቀላቀል ይጫወታሉ፡፡ እንዲሁም ምሽት አራት ሰዓት አፍሪካዊቷ ሴኔጋል ሩብ ፍጻሜውን ለመቀላቀል…

አርጀንቲና አውስትራሊያን በማሸነፍ ሩብ ፍጻሜውን ተቀላቀለች

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) -አርጀንቲና አውስትራሊያን በማሸነፍ ሩብ ፍፃሜውን ተቀላቀለች። ምሽት አራት ሰዓት ላይ በተካሄደ ጨዋታ አርጀንቲና አውስትራሊያን 2ለ1 በሆነ ውጤት አሸንፋለች። ለአርጀንቲና ጎሎቹን ሌዮኔል ሜሲ በ35ኛው እንዲሁም ጁሊያን አለቫሬዝ በ57ኛው…

ኔዘርላንድስ ሩብ ፍጻሜውን የተቀላቀለች የመጀመሪያዋ ሀገር ሆነች

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኔዘርላንድስ አሜሪካን 3 ለ 1 በማሸነፍ ሩብ ፍጻሜውን የተቀላቀለች የመጀመሪያዋ ሀገር ሆናለች፡፡ ምሽቱን ኔዘርላንድስ እና አሜሪካ በዘንድሮው የዓለም ዋንጫ የመጀመሪያውን የጥሎ ማለፍ ጨዋታ አካሂደዋል፡፡ በዚሁ መሰረት ሜምፊስ ዴፓይ…

በተደራጀ ሌብነትና ሙስና በተሳተፉ አካላት ላይ ሕጋዊ እርምጃ ይወስዳል – አቶ ኦርዲን በድሪ 

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሐረሪ ክልል መንግሥት በተደራጀ ሌብነትና ሙስና በተሳተፉ አካላት ላይ ሕጋዊ እርምጃ እንደሚወስድ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ኦርዲን በድሪ ገለጹ። ርዕሰ መስተዳድሩ 19ኛው የጸረ ሙስና ቀንን አስመልክቶ ባስተላለፉት መልዕክት÷ የክልሉ መንግሥት…

በሲዳማ ክልል ዘንድሮ ከ283 ሺህ ቶን በላይ ቡና ለገበያ ለማቅረብ እየተሠራ ነው

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሲዳማ ክልል በተያዘው በጀት ዓመት ከ283 ሺህ ቶን በላይ ጥራቱን የጠበቀና የታጠበ ቡና ለማዕከላዊ ገበያ ለማቅረብ እየተሠራ መሆኑ ተገለጸ፡፡ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር  ደስታ ሌዳሞ እንደገለጹት÷ በሲዳማ ክልል የቡና ማሳን በማስፋትና ምርታማነትን…