ስፓርት እንግሊዝ ሴኔጋልን በማሸነፍ ሩብ ፍፃሜውን ተቀላቀለች Mekoya Hailemariam Dec 4, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 25፣ 2015 (ኤፍ ቢሲ) በኳታር ዓለም ዋንጫ እንግሊዝ ሴኔጋልን 3 ለ 0 በሆነ ውጤት በማሸነፍ ሩብ ፍፃሜውን ተቀላቅላለች፡፡ እንግሊዝ ወደ ሩብ ፍፃሜ ማለፏን ተከትሎ ቅዳሜ ከፈረንሳይ ጋር ትጫወታለች።
ስፓርት ፈረንሳይ ፖላንድን በማሸነፍ ሩብ ፍፃሜውን ተቀላቀለች Mikias Ayele Dec 4, 2022 0 አዲስ አበባ፣ህዳር 25፣2015 (ኤፍ ቢሲ) በኳታር ዓለም ዋንጫ ፈረንሳይ ፖላንድን 3 ለ 1 በማሸነፍ ሩብ ፍፃሜውን ተቀላቅላለች፡፡ በአልቱማም ስታዲየም በተደረገው ጨዋታ የፈረንሳይን የማሸነፊያ ጎሎች ኦሊቪዬር ጂሩ እና ኬሊያን ምባፔ አስቆጥረዋል፡፡ የፖላንድን ብቸኛ ጎል ሮቤርቶ ሌቫዶቭስኪ…
የሀገር ውስጥ ዜና በኢትዮጵያ መዋዕለ ንዋይ ለማፍሰስ ጊዜው አሁን ነው -ፕሮፌሰር ስቴፈን ዴርኮን Mikias Ayele Dec 4, 2022 0 አዲስ አበባ፣ህዳር 25፣2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሰላም ስምምነቱን ተከትሎ በኢትዮጵያ መዋዕለ ንዋይ ለማፍሰስ ጊዜው አሁን ነው ሲሉ በኦክስፎርድ ዩኒቨርሲቲ የአፍሪካ ኢኮኖሚ ጥናት ማዕከል ዳይሬክተር ፕሮፌሰር ስቴፈን ዴርኮን ተናገሩ፡፡ ፕሮፌሰሩ ከኮንቴክስት መፅሄት ጋር ባደረጉት ቆይታ÷ ከሁለት…
የሀገር ውስጥ ዜና 17ኛው የብሔር ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ቀን ያለምንም የፀጥታ ችግር እንዲከበር አስፈላጊው ዝግጅት ተደርጓል- የሲዳማ ክልል Mikias Ayele Dec 4, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ ሕዳር 25 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) 17ኛው የብሔር ብሔረሰቦች እን ሕዝቦች ቀን ያለምንም የፀጥታ ችግር እንዲከበር አስፈላጊው ዝግጅት መደረጉን የሲዳማ ክልል ሰላምና ፀጥታ ቢሮ አስታወቀ። የቢሮው ሃላፊ አቶ አለማየሁ ጢሞቲዮስ እንደገለጹት÷የፊታችን ህዳር 29 በሀዋሳ ከተማ…
የሀገር ውስጥ ዜና አንድነት የመኪና ማቆሚያ ፕሮጄክት ከነገ ጀምሮ ለአንድ ሳምንት ነጻ አገልግሎት ይሰጣል Melaku Gedif Dec 4, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 25፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አንድነት የመኪና ማቆሚያ ፕሮጄክት ከነገ ጀምሮ ለአንድ ሳምንት የነጻ አገልግሎት እንደሚሰጥ የፕሮጀክቱ ጽሕፈት ቤት አስታውቋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በዛሬው ዕለት አንድነት የመኪና ማቆሚያ ፕሮጄክትን መርቀው ስራ…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አንድነት የመኪና ማቆሚያ ፕሮጀክትን መረቁ Mikias Ayele Dec 4, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 25፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ አንድነት የመኪና ማቆሚያ ፕሮጄክትን መረቁ፡፡ በምረቃ ስነ ስርዓቱ ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው፣ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን፣ ከንቲባ አዳነች አቤቤ…
የሀገር ውስጥ ዜና አፈ ጉባኤ ታገሰ ጫፎ በቀድሞው የቻይና ፕሬዚዳንት ህልፈት የተሰማቸውን ሀዘን ገለጹ Mikias Ayele Dec 4, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 25፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ ጉባኤ ታገሰ ጫፎ በቀድሞው የቻይና ፕሬዚዳንት ጂያንግ ዜሚን ህልፈት የተሰማቸውን ጥልቅ ሐዘን ገልጸዋል፡፡ አፈ ጉባኤ ታገሰ ጫፎ በኢትዮጵያ የቻይና ኤምባሲ በመገኘት ነው በቀድሞው የቻይና ፕሬዚዳንት ጂያንግ ዜሚን…
የሀገር ውስጥ ዜና በትግራይ ክልል የሚከናወነው የሰብዓዊ እርዳታ ስርጭት ተጠናክሮ ቀጥሏል – ኮሚሽኑ Mikias Ayele Dec 4, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ ሕዳር 25 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በትግራይ ክልል የሚከናወነው የሰብዓዊ እርዳታ ስርጭት ተጠናክሮ መቀጠሉን የብሔራዊ አደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን አስታወቀ፡፡ በዚህ መሰረትም ከሰላም ስምምነቱ ወዲህ 78 ሺህ ሜትሪክ ቶን በላይ ምግብ እና ምግብ ነክ ያልሆኑ እቃዎች በመንግስት…
ስፓርት በቫሌንሲያ ማራቶን አትሌት አማኖ በሪሶ እና ለተሰንበት ግደይ አሸነፉ Mikias Ayele Dec 4, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 25፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አትሌት አማኖ በሪሶ እና ለተሰንበት ግደይ በስፔን ቫሌንሲያ ማራቶን ድል ቀንቷቸዋል፡፡ በስፔኑ የዛሬው የቫሌንሲያ ማራቶን ኢትዮጵያዊቷ አትሌት አማኖ በሪሶ ርቀቱን በ 2 ሰዓት 14 ደቂቃ ከ58 ሰከንድ በመጨረስ አዲስ ክብረ ወሰን አስመዝግባ…
የሀገር ውስጥ ዜና በኦሮሚያ ክልል ከ500 ሺህ ሄክታር መሬት በላይ በዘር ተሸፍኗል-የክልሉ ግብርና ቢሮ Feven Bishaw Dec 4, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ ሕዳር 25 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)በኦሮሚያ ክልል በበጋ መስኖ ስንዴ ልማት ከ500 ሺህ ሄክታር መሬት በላይ በዘር መሸፈኑን የክልሉ ግብርና ቢሮ ገልጿል፡፡ በክልሉ የበጋ መስኖ ስንዴን በዘር የመሸፈን ስራ ተጠናክሮ የቀጠለ ሲሆን÷በክልሉ በጋ መስኖ ስንዴ በዘር መሸፈን እና የመኸር…