የሀገር ውስጥ ዜና በሲዳማ ክልል ዘንድሮ ከ283 ሺህ ቶን በላይ ቡና ለገበያ ለማቅረብ እየተሠራ ነው Shambel Mihret Dec 3, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሲዳማ ክልል በተያዘው በጀት ዓመት ከ283 ሺህ ቶን በላይ ጥራቱን የጠበቀና የታጠበ ቡና ለማዕከላዊ ገበያ ለማቅረብ እየተሠራ መሆኑ ተገለጸ፡፡ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ደስታ ሌዳሞ እንደገለጹት÷ በሲዳማ ክልል የቡና ማሳን በማስፋትና ምርታማነትን…
የሀገር ውስጥ ዜና ኦቻ መንግሥት የሰብዓዊ ድጋፍ ተደራሽ እንዲሆን እያከናወነ ያለውን ሥራ አደነቀ Shambel Mihret Dec 3, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የተባበሩት መንግሥታት የሰብዓዊ ድጋፍ ጉዳዮች ማስተባበሪያ ቢሮ (ኦቻ) መንግስት በግጭትና በተፈጥሮ አደጋዎች ለተጎዱ ዜጎች ሰብዓዊ ድጋፍ ተደራሽ እንዲሆን እያከናወነ ያለውን ሥራ አደነቀ፡፡ በኦቻ የሰብዓዊ ድጋፍ፣ የገንዘብና ሀብት አሰባሰቢ ክፍል…
የሀገር ውስጥ ዜና ወጋገን ባንክ ከታክስ በፊት ከግማሽ ቢሊየን ብር በላይ አተረፈ Shambel Mihret Dec 3, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ወጋገን ባንክ ከታክስ በፊት 572 ሚሊየን ብር ትርፍ ማስመዝገቡን አስታውቋል፡፡ ባንኩ የባለአክሲዮኖች 29ኛ መደበኛ እና14ኛ አስቸኳይ ጠቅላላ ጉባዔ አካሂዷል፡፡ በጉባዔው ላይ እንደተገለጸው÷ እያንዳንዱ አክሲዮን ያስገኘው ትርፍ ወደ 16…
የሀገር ውስጥ ዜና ገለልተኛ የኢኮኖሚ መማክርት ጉባዔ ያካሄደውን ጥናት ውጤት ይፋ አደረገ Shambel Mihret Dec 3, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የተቋቋመው ገለልተኛ የኢኮኖሚ አማካሪዎች ጉባዔ ያካሄደውን ጥናት ውጤት ይፋ አድርጓል፡፡ መንግስትን በኢኮኖሚ ጉዳዮች ላይ እንዲያማክር የተቋቋመው መማክርት ጉባዔው ከብሔራዊ ማክሮ ኢኮኖሚ ኮሚቴ አባላት ጋር ባደረገው…
የሀገር ውስጥ ዜና በሶማሌ ክልል የሙስና መከላከል ኮሚቴ ተቋቋመ Shambel Mihret Dec 3, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሙስጠፌ መሐመድ አምስት አባላት ያሉት የሙስና መከላከል ኮሚቴ አቋቋሙ፡፡ የኮሚቴው ኃላፊነት በክልሉ በሙስና ተግባራት ላይ ክትትልና ምርመራ ማድረግ መሆኑ ተገልጿል፡፡ በተደረገው ክትትልና ምርመራ መሰረትም…
የሀገር ውስጥ ዜና ግጭት በነበረባቸው አካባቢዎች የነዳጅ ማደያዎችን ዳግም ወደ አገልግሎት ለመመለስ እየተሠራ ነው Shambel Mihret Dec 3, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ግጭት ተከስቶባቸው በነበሩ አካባቢዎች የነዳጅ ማደያዎችን በአጭር ጊዜ ዳግም ወደ አገልግሎት ለመመለስ የሚያስችሉ ተግባራት እየተከናወኑ መሆኑን የነዳጅና ኢነርጂ ባለስልጣን አስታወቀ። የባለስልጣኑ ዋና ዳይሬክተር ወይዘሮ ሳህረላ አብዱላሂ…
የሀገር ውስጥ ዜና በወራቤ አንዲት እናት በአንድ ጊዜ አራት ልጆችን ተገላገሉ Shambel Mihret Dec 3, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በትናንትናው ዕለት በወራቤ ኮምፕርሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል አንዲት እናት በአንድ ጊዜ አራት ልጆችን በሰላም ተገላግለዋል። ወ/ሮ ነፊሳ ሸምሰዲን በስደት ከሚኖሩበት ሳዑዲ ዓረቢያ ወደ ትውልድ ቀያቸው ሳንኩራ ወረዳ ዓለምገበያ ከተማ በጉዞ ላይ…
የሀገር ውስጥ ዜና 5ኛው ዙር በጎነት ለአብሮነት የበጎ ፍቃደኛ ወጣት ሰልጣኞች ምረቃ ተካሄደ Alemayehu Geremew Dec 3, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሰላም ሚኒስቴር ከባሕርዳር፣ ጅማ እና ዋቸሞ ዩኒቨርሲቲዎች ጋር በመተባበር ያሰለጠናቸውን የሰላም መልዕክተኞች ዛሬ አስመርቋል፡፡ በሥነ ስርዓቱ ንግግር ያደረጉት የባህርዳር ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንት ፍሬው ተገኝ በዩኒቨርሲቲው የቆዩ ከተለያዩ ክልሎች…
የሀገር ውስጥ ዜና ለሚሰጠው አገልግሎት 3 ነጥብ 5 ሚሊየን ብር እጅ መንሻ የጠየቀው ባለሙያ በቁጥጥር ሥር ዋለ Alemayehu Geremew Dec 3, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ ሕዳር 24 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ለሚሰጠው መንግስታዊ አገልግሎት 3 ነጥብ 5 ሚሊየን ብር ጉቦ ጠይቆ 1 ነጥብ 5 ሚሊየን ብር የተቀበለው ባለሙያ በቁጥጥር ስር ውሎ ምርመራ እየተደረገበት መሆኑን የአዲስ የአበባ ፖሊስ አስታወቀ፡፡ በቂርቆስ ክፍለ ከተማ የመሬት ሊዝ ባሙያ የሆነው…
የሀገር ውስጥ ዜና በ180 ሚሊየን ዶላር የሚተገበርና ስደተኞችን እንዲሁም ህብረተሰቡን ተጠቃሚ የሚያደርግ ፕሮጀክት ይፋ ሆነ Alemayehu Geremew Dec 3, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ ሕዳር 24 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሚቀጥሉት 5 ዓመታት በ180 ሚሊየን ዶላር የሚተገበርና ስደተኞችን ብሎም የሚጠለሉበትን አካባቢ ማህበረሰብ ተጠቃሚ የሚያደርግ ሁለተኛውዙር የስደተኞች ተጽዕኖ ምላሽ ፕሮጀክት ይፋ ሆነ። ፕሮጀክቱ የግብርና ሚኒስቴር ከፍተኛ አመራሮች፣ የልማት…