Fana: At a Speed of Life!

የኤርትራ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን 5ኛ ፓትርያርክ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ቄርሎስ ቀዳማዊ ከዚህ ዓለም ድካም አረፉ

ሕዳር 24 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኤርትራ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን 5ኛ ፓትርያርክ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ቄርሎስ ቀዳማዊ ከዚህ ዓለም ድካም አረፉ። ቅዱስነታቸው ባደረባቸው ሕመም በሕክምና ሲረዱ ቆይተው በ96 ዓመታቸው ማረፋቸውን የኤርትራ ማስታወቂያ ሚኒስትር አቶ የማነ ገብረመስቀል…

ኢትዮጵያ ባለፉት ሦስት ዓመታት በኢንዱስትሪ ልማት ምርጥ ፈጻሚ ከሆኑ 10 የአፍሪካ ሀገራት መካከል አንዷ ሆነች

አዲስ አበባ ፣ ሕዳር 24 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካ ልማት ባንክ ኢትዮጵያን ከፈረንጆቹ 2019 እስከ 2021 በኢንዱስትሪ ልማት ምርጥ ፈጻሚ ከሆኑ 10 የአፍሪካ ሀገራት መካከል አንዷ አድርጎ አስፍሯታል፡፡ ባንኩ የአፍሪካ ሀገራት ከ2019 እስከ 2021 በኢንዱስትሪ ልማት ያስመዘገቡትን…

የአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት 17ኛውን የኢትዮጵያ ብሔር ብሔረሰቦችና ህዝቦች ቀንን አከበረ

አዲስ አበባ ፣ ሕዳር 24 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት 17ኛውን የኢትዮጵያ ብሔር ብሔረሰቦችና ህዝቦች ቀንን "ህብረ ብሔራዊ አንድነታችን ለዘላቂ ሰላማችን" በሚል መሪ ቃል አክብሯል ። የፌደሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባኤ አቶ አገኘሁ ተሻገር በሥነ ስርዓቱ ተገኝተው…

በዓለም ዋንጫው ሩብ ፍጻሜውን ለመቀላቀል ዛሬ ሁለት ጨዋታዎች ይደረጋሉ

አዲስ አበባ ፣ ሕዳር 24 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የዓለም ዋንጫው የጥሎ ማለፍ ጨዋታዎች ዛሬ ይጀመራሉ። ኔዘርላንድስ ከአሜሪካ እንዲሁም አርጀንቲና ከአውስትራሊያ የዛሬ ጥሎ ማለፍ መርሐ ግብሮች ናቸው። ቀድም ብሎ በሚካሄደው ጨዋታ ምድብ 1ን በቀዳሚነት የጨረሰችው ኔዘርላንድስ ከምድብ 2…

በአማራ ክልል “ከሞፈር ወደ ትራክተር” በሚል መሪ ቃል የሜካናይዜሽን የንቅናቄ መድረክ ተካሄደ

አዲስ አበባ ፣ ሕዳር 24 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል በምርት ዘመኑ 716 ትራክተሮች በማሠራጨት ግብርናውን ወደ ሜካናይዜሽን ለማሸጋገር የሚደረገውን ጥረት ለመደገፍ መታቀዱ ተገለጸ። “ከሞፈር ወደ ትራክተር” በሚል መሪ ቃል የሜካናይዜሽን የንቅናቄ መድረክ በባህርዳር ከተማ እየተከናወነ…

በኮንትሮባንድ እና ሕገ-ወጥ ንግድ ላይ የሚሳተፉ አካላት እርምጃ መውሰድ የሚያስችል የውሳኔ ሐሳብ ይፋ ሆነ

አዲስ አበባ ፣ ሕዳር 24 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የንግድ እና ቀጣናዊ ትሥሥር ሚኒስቴር እና የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን በኮንትሮባንድ እና ሕገ-ወጥ ንግድ ላይ የሚሳተፉ ሕገ-ወጦችን ላይ ሕጋዊ እርምጃ መውሰድ የሚያስችል የውሳኔ ሐሳብ ይፋ አደረጉ። የኮንትሮባንድ እና ሕገ ወጥ ንግድ መከላከል…

“ሚሊየን ፈተናዎች፤ ሚሊየን ዕድሎች” በሚል መሪ ቃል የኢንተርፕርነርሺፕ ሳምንት ተካሄደ

አዲስ አበባ ፣ ሕዳር 24 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር " ሚሊየን ፈተናዎች፤ ሚሊየን ዕድሎች" በሚል መሪ ቃል ያዘጋጀው የኢንተርፕርነርሺፕ ሳምንት ተካሄደ። ዓለም አቀፍ የኢንተርፕርነርሺፕ ሳምንት በዛሬው ዕለት ውሎ በፐብሊክ ኢንተርፕርነርሺፕ እና ዲጂታል…

በኦሮሚያ ክልል 1 ሺህ 321 ሰዎች በሙስና ወንጀል ተከሰው ውሳኔ እንደተላለፈባቸው ተገለጸ

አዲስ አበባ ፣ ሕዳር 24 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት ሶስት ወራት ከሙስና ወንጀል ጋር በተያያዘ 1 ሺህ 321 ሰዎች ተከሰው ውሳኔ እንደተላለፈባቸው የኦሮሚያ ጠቅላይ ዐቃቤ ህግ ቢሮ አስታወቀ። ውሳኔ የተሠጠባቸው ተከሳሾች ከአመት ከስድስት ወር እስከ 16 አመት የተፈረደባቸው ሲሆን፥ 230…

ዓለም አቀፍ የአካል ጉዳተኞች በድሬዳዋ ከተማ እየተከበረ ነው

አዲስ አበባ ፣ ሕዳር 24 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ዓለም አቀፍ የአካል ጉዳተኞች በድሬዳዋ ከተማ እየተከበረ ነው ። እለቱ በዓለም አቀፍ ደረጃ ለ31ኛ ጊዜ በሃገር አቀፍ ደረጃ ደግሞ ለ30 ኛጊዜ "አካታች የፈጠራ የሰራና ሽግግራዊ መፍትሔ ለኢትዮጵያ አካል ጉዳተኞች ሁለንተናዊ ተደራሽነት " በሚል…