Fana: At a Speed of Life!

ባለፉት 4 ወራት ቡናን ወደ ውጭ በመላክ 526 ሚሊየን ዶላር ተገኝቷል – ባለስልጣኑ

አዲስ አበባ ፣ ሕዳር 26 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት አራት ወራት ቡናን ወደ ውጭ በመላክ 526 ሚሊየን የአሜሪካን ዶላር መገኘቱን የኢትዮጵያ ቡናና ሻይ ባለስልጣን አስታወቀ፡፡ የኢትዮጵያ ቡናና ሻይ ባለሥልጣን ኮሎምቢያና ስፔንን ጨምሮ ከተለያዩ ቡና አምራች ሀገራት ባለሙያዎች ጋር በአዲስ…

በፀረ-ሙስና ረቂቅ ፖሊሲ ላይ ውይይት እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ ፣ ሕዳር 26 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በፀረ-ሙስና ረቂቅ ፖሊሲ ላይ ከሚመለከታቸው አካላት ጋር ውይይት እየተካሄደ ነው፡፡   በውይይት መድረኩ ከፍተኛ የመንግስት የሥራ ሃላፊዎች ፣ ባለድርሻ አካላት ፣ የሚዲያ እና ኪነ ጥበብ አካላት እንዲሁም የሲቪል ማህበረሰብ…

የአይሻ 2 የንፋስ ኃይል ማመንጫ ፕሮጀክት ከ17 ጊጋ ዋት ሰዓት በላይ ማመንጨት መቻሉ ተገለፀ

አዲስ አበባ ፣ ሕዳር 26 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአይሻ 2 የንፋስ ኃይል ማመንጫ ፕሮጀክት ከ17 ጊጋ ዋት ሰዓት በላይ ማመንጨት መቻሉን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ሀይል አስታወቀ፡፡ የፕሮጀክቱ  ስራ  አስኪያጅ ጥሩወርቅ ሽፈራው እንደገለጹት ÷ከጥቅምት 1  ጀምሮ ወደ ኦፕሬሽን ከገቡ 16 የንፋስ…

17ኛው የብሔር ብሔረሰቦች እና ህዝቦች ቀን በኦሮሚያ ክልል ደረጃ እየተከበረ ነው

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 26፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) 17ኛው የብሔር ብሔረሰቦች እና ህዝቦች ቀን በኦሮሚያ ክልል ደረጃ በሻሸመኔ ከተማ እየተከበረ ይገኛል፡፡ በዓሉ በተለያዩ ስነ-ስርዓቶች ነው እየተከበረ የሚገኘው፡፡ በመድረኩ የተለያዩ ክልሎች እና ከተሞች አፈ ጉባኤዎች፣ የጨፌ ኦሮሚያ አፈ…

ሩሲያ የአውሮፓ ህብረት ያወጣውን የነዳጅ ዋጋ ተመን እንደማትቀበል አስታወቀች

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 26፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ሩሲያ የአውሮፓ ህብረት አባል ሀገራት ያወጡትን የነዳጅ ዋጋ ተመን እንደማትቀበል አስታውቃለች፡፡ የአውሮፓ ህብረት አባል ሀገራት ሩሲያ የነዳጅ ምርቷን በበርሜል 60 የአሜሪካ ዶላር እንድትሸጥ ስምምነት ላይ መድረሳቸውን ይፋ አድርገዋል፡፡…

በአዲስ አበባ ሁለት ሕጻናትን በአሰቃቂ ሁኔታ በገደለችው ሕይወት መኮንን ላይ የሞት ቅጣት ተወሰነ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 26፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ ቦሌ አራብሳ አካባቢ ነሐሴ 26 ቀን 2014 ዓ.ም ሁለት ሕጻናትን በአሰቃቂ ሁኔታ ገድላለች የተባለችው ተከሳሽ ሕይወት መኮንን በሞት ቅጣት እንድትቀጣ ተወስኖባታል፡፡ የፌደራሉ ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ አንደኛ ከባድ ግድያ…

የምሁራን የምክክር መድረክ በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ ፣ ሕዳር 26 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)"ለኢትዮጵያ ልዕልና የምሁራን ሚና'' በሚል መሪ ቃል ከመላ ሃገሪቱ የተውጣጡ ምሁራን ውይይት እየተካሄደ ነው። ውይይቱ በኮተቤ ትምህርት ዩኒቨርሲቲ እና በአዲስ አበባ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ አዘጋጅነት የተጀመረ ሲሆን ከፍተኛ የምርምር…

በጥሎ ማለፉ ጃፓን ከክሮሺያ እንዲሁም ብራዚል ከደቡብ ኮሪያ ይጫወታሉ

አዲስ አበባ ፣ ሕዳር 26 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በዓለም ዋንጫው የጥሎ ማለፍ ጨዋታዎች ዛሬም ቀጥለው ይካሄዳሉ። በዛሬው የጥሎ ማለፍ ጨዋታ ሁለቱ የእስያ ተወካዮች ጃፓን እና ደቡብ ኮሪያ ከክሮሺያ እና ብራዚል ጋር ጨዋታቸውን ያደርጋሉ። ማምሻውን 12 ሰአት በሚካሄድ ጨዋታ ጃፓን ከክሮሺያ…