በኦሮሚያ ክልል 1 ሺህ 321 ሰዎች በሙስና ወንጀል ተከሰው ውሳኔ እንደተላለፈባቸው ተገለጸ
አዲስ አበባ ፣ ሕዳር 24 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት ሶስት ወራት ከሙስና ወንጀል ጋር በተያያዘ 1 ሺህ 321 ሰዎች ተከሰው ውሳኔ እንደተላለፈባቸው የኦሮሚያ ጠቅላይ ዐቃቤ ህግ ቢሮ አስታወቀ።
ውሳኔ የተሠጠባቸው ተከሳሾች ከአመት ከስድስት ወር እስከ 16 አመት የተፈረደባቸው ሲሆን፥ 230…