የአፍሪካን ችግር በዘላቂነት ለመፍታት ትክክለኛው አቅጣጫ አፍሪካዊ መፍትሔ ነው- አምባሳደር ተስፋዬ ይልማ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)የአፍሪካን ችግር በዘላቂነት ለመፍታት ትክክለኛው አቅጣጫ አፍሪካዊ መፍትሔ መስጠት ነው ሲሉ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ተስፋዬ ይልማ ተናገሩ፡፡
እየተካሄደ በሚገኘው የአፍሪካ ወጣቶች ጉባኤ ላይ ለአፍሪካ ችግሮች አፍሪካዊ መፍትሔ በሚል…