የሀገር ውስጥ ዜና የሽብር ቡድን አባላት በቁጥጥር ሥር ዋሉ Melaku Gedif Sep 30, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ከባድ የግድያ፣ የውንብድና እና የዘረፋ ወንጀልን ሲፈጽሙ የነበሩ የሽብር ቡድን አባላት በቁጥጥር መዋላቸውን የፀጥታና ደህንነት የጋራ ግብረ-ኃይል ገለፀ። የሽብር ተልዕኮ ተቀብለው በንፁሃን ዜጎች ላይ ሦስት(3) የግድያ፣…
የሀገር ውስጥ ዜና በባህርዳር ከተማ ከ20 ሺህ በላይ ሀሰተኛ ዶላር መያዙ ተገለፀ ዮሐንስ ደርበው Sep 30, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ መስከረም 20 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በባህርዳር ከተማ 20 ሺህ 600 ሀሰተኛ ዶላር በህገወጥ መንገድ ለምንዛሬ ሊውል ሲል ከእነተጠርጣሪዎቹ በቁጥጥር ስር ማዋሉን ፖሊስ አስታወቀ፡፡ መነሻቸውን ደሴ ያደረጉት የሃሰተኛ ዶላር አዘዋዋሪዎቹ ባህርዳር ከተማ ሲደርሱ በልዩ…
የሀገር ውስጥ ዜና የሲዳማ ክልል ለጀግናው መከላከያ ሠራዊት የ26 ሚሊየን ብር የገንዘብና የዓይነት ድጋፍ አደረገ Alemayehu Geremew Sep 30, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ መስከረም 20 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስትና ህዝብ ለጀግናው የሀገር መከላከያ ሠራዊት የ26 ሚሊየን ብር የገንዘብና የዓይነት ድጋፍ አደረገ። ድጋፉን የተረከቡት የመከላከያ ሚኒስትር ዴኤታ ማርታ ሉዊጂ ÷ የኢትዮጵያን ሉዓላዊ አንድነት ለማስቀጠል…
የሀገር ውስጥ ዜና በመዲናዋ 4ኛው የኢሬቻ ፎረም እና የዋዜማ ዝግጅት ተካሄደ ዮሐንስ ደርበው Sep 30, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር እና የኦሮሚያ ክልላዊ መንግሥት በጋራ ያዘጋጁት አራተኛው የኢሬቻ ፎረም እና የዋዜማ ዝግጅት በአዲስ አበባ ከተማ ተካሄደ፡፡ በነገው ዕለት ለሚከበረው የኢሬቻ ክብረ በዓል የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢሬቻ ባህላዊ እሴቶቹ ተጠብቀው ለትውልድ እንዲተላለፍ ሁሉም የበኩሉን ድርሻ መወጣት አለበት -የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት Melaku Gedif Sep 30, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢሬቻ ለህብረ ብሔራዊ አንድነት ግንባታና አብሮነት ዓይነተኛ ሚና ያለው ቅርሳችን በመሆኑ ባህላዊ እሴቶቹ ተጠብቀው ለትውልድ እንዲተላለፍ ሁሉም የበኩሉን ድርሻ መወጣት አለበት አለ የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት፡፡ የመንግስት ኮሙኒኬሽን…
የሀገር ውስጥ ዜና ፕሬዚዳንት ሐሰን ሼክ ሞሀሙድ ጉብኝታቸውን አጠናቀው ተመለሱ ዮሐንስ ደርበው Sep 30, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ይፋዊ የሥራ ጉብኝት ያደረጉት የሶማሊያው ፕሬዚዳንት ሐሰን ሼክ ሞሀሙድ ጉብኝታቸውን አጠናቀው ወደ ሀገራቸው ተመለሱ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ተገኝተው ለፕሬዚዳንቱ ሽኝት…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ እና ሶማሊያ የሀገራቱን የሁለትዮሽ ትስስር እና ግንኙነት ለማጠናከር ተስማሙ ዮሐንስ ደርበው Sep 30, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ መስከረም 20 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ እና ሶማሊያ የሀገራቱን የሁለትዮሽ ትስስር እና ግንኙነት ለማጠናከር ተስማሙ። የሶማሊያው ፕሬዚዳንት ሀሰን ሼክ ሞሃሙድ በኢትዮጵያ የነበራቸውን የሁለት ቀናት የሥራ ጉብኝት ማጠናቀቃቸውን ተከትሎ የጠቅላይ ሚኒስትር ፅህፈት ቤት የሁለቱ…
የሀገር ውስጥ ዜና አምባሳደር ፍጹም አረጋ የሹመት ደብዳቤያቸውን ለካናዳ ገዢ አቀረቡ Melaku Gedif Sep 30, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አምባሳደር ፍጹም አረጋ የሹመት ደብዳቤያቸውን ለካናዳዋ ገዢ ሜሪ ሳይመን አቅርበዋል፡፡ አምባሳደር ፍጹም በኢትዮጵያ እና ካናዳ መካለል ያለውን የንግድ እና የኢንቨስትመንት ግንኙነት ይበልጥ ለማጠናከር እንደሚሰሩ ተናግረዋል፡፡ ከዚህ ባለፈም…
የሀገር ውስጥ ዜና በመዲናዋ የኢሬቻ ሆራ ፊንፊኔ በዓል ተከብሮ እስኪጠናቀቅ የሚዘጉ መንገዶች ይፋ ሆኑ Melaku Gedif Sep 30, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ የሚከበረው የኢሬቻ ሆራ ፊንፊኔ በዓል በሰላም እንዲከበር የፀጥታ አካላት ቅድመ ዝግጅታቸውን አጠናቀው ወደ ስራ መግባታቸውን የፀጥታና ደህንነት የጋራ ግብረ ኃይል አስታውቋል፡፡ የምስጋና ፣ የፍቅር ፣…
ቢዝነስ ኢትዮጵያና ቱርክ በሲቪል አቪዬሽን ዘርፍ የበለጠ በጋራ ለመስራት የሚያስችላቸውን ስምምነት ተፈራረሙ Mekoya Hailemariam Sep 29, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 19፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ እና የቱርክ ሲቪል አቪዬሽን ባለስልጣናት የመሸከም አቅማቸው ከፍተኛ የሆኑ አውሮፕላኖችን በመጠቀም በረራ ለማድረግ የሚያስችል ስምምነት ተፈራረሙ። ሁለቱ የአቪዬሽን ባለስልጣናት ከኢስታንቡል -አዲስ አበባ እና ከአዲስ አበባ- ኢስታንቡል…