ዓለምአቀፋዊ ዜና መሪዎች የውሃ አካላትን ደኅንነት ለመጠበቅ በተደረሰው ስምምነት ላይ ሊወያዩ ነው Alemayehu Geremew Aug 15, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 9፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የተመድ አባል ሀገራት የውቅያኖስ እና የባሕር ሥነ-ሕይወትን ለመንከባከብ እና ከብዝበዛ ለመታደግ ተጨማሪ ውይይት ለማካሄድ በኒውዮርክ እንደሚሰበሰቡ ተገልጿል። በስብሰባቸው ሥምምነት ላይ ከደረሱ 30 በመቶ ያህሉ የዓለማችን የውቅያኖስ ክፍል በ2030…
የሀገር ውስጥ ዜና ሁለተኛው ሀገር አቀፍ የስራ ጉባኤ እየተካሄደ ነው Melaku Gedif Aug 15, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 9፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የስራ እና ክህሎት ሚኒስቴር ሁለተኛውን ሀገር አቀፍ የስራ ጉባኤ እያካሄደ ነው፡፡ በመርሐ ግብሩ ላይ የስራ እና ክህሎት ሚኒስትር ሙፈሪሃት ካሚልን ጨምሮ ሚኒስትር ዴኤታዎች፣ ከፍተኛ የመንግስት የስራ ሃላፊዎች እና ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች…
የሀገር ውስጥ ዜና አካባቢያዊ ምርጫን ማከናወን የሚያስችል ውይይት እየተካሄደ ነው ዮሐንስ ደርበው Aug 15, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 9 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ አካባቢያዊ ምርጫን ለማከናወን የሚያስችለውን ውይይት ከባለድርሻ አካላት ጋር እያደረገ ነው ። በኢትዮጵያ ለአምስተኛ ጊዜ በሚደረገው አካባቢያዊ ምርጫ ለሚደረገው ዝግጅት ቦርዱ ያስጠናውን ጥናት ተከትሎ ነው…
የሀገር ውስጥ ዜና አስተማማኝ ወታደራዊ ኃይል ለመገንባት እየተሰራ ነው – ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ Shambel Mihret Aug 15, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 9፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በ2015 በጀት ዓመት ለሰራዊቱ የተሟላ ሎጂስቲስቲክስ በማቅረብ አስተማማኝ ወታደራዊ ኃይል ለመገንባት እየሰራን ነው ሲሉ ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ ገለጹ። የመከላከያ ሎጂስቲክስ ዋና መምሪያ ከሁሉም ዕዞች ከተውጣጡ የሎጂስቲክስ አመራሮች ጋር ዓመታዊ…
የሀገር ውስጥ ዜና የባህር ዳር እና የግልገል በለስ ከተሞች በጋራ ለመልማት ተስማሙ Melaku Gedif Aug 15, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 9፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የባህር ዳር እና የግልገል በለስ ከተሞች በጋራ ለመልማት የሚያስችል ሰነድ ተፈራረሙ፡፡ የሁለቱ እህትማማች ከተሞች የጋራ የልማት መድረክ በግልገል በለስ ከተማ የሁለቱም ከተሞች ፣ የአዊ ብሄረሰብ አስተዳደር ዞንና የመተከል ዞን ከፍተኛ አመራሮች…
የሀገር ውስጥ ዜና አትሚስ በሚል ስያሜ የተደራጀው የኢትዮጵያ ሰላም አስከባሪ ሰራዊት ቀጠናውን ተረከበ ዮሐንስ ደርበው Aug 15, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 9፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ምዕራብ ሶማሊያ በአሚሶም ሰላም ማስከበር ተልዕኮውን ሲወጣ የነበረው 6ኛው ዙር የኢትዮጵያ ሰላም አስከባሪ ሰራዊት አትሚስ በሚል ስያሜ በአዲስ አደረጃጀት ለተቋቋመው ሰላም አስከባሪ ኃይል አስረከበ፡፡ በርክክብ ስነ ስርዓቱ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ሩሲያ ከሰሜን ኮሪያ ጋር ያላትን ግንኙነት አጠናክራ ትቀጥላለች – ፑቲን Mikias Ayele Aug 15, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 9፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ሩሲያ ከሰሜን ኮሪያ ጋር ያላትን የሁለትዮሽ ግንኙነት አጠናክራ እንደምትቀጥል ፕሬዚዳንት ፑቲን አረጋገጡ፡፡ ፑቲን የሰሜን ኮሪያን የነፃነት ቀን አስመልክተው ለሰሜን ኮሪያው መሪ ኪም ጆንግ ኡን በላኩት ደብዳቤ እንደገለፁት የሩሲያ እና የሰሜን ኮሪያ…
Uncategorized የአረንጓዴ አሻራ አረንጓዴ ባህልን በመፍጠር ስኬታማ ሆኗል – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ Mekoya Hailemariam Aug 15, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 9፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ለአራት ተከታታይ ዓመታት በኢትዮጵያ ሲካሄድ የቆየው የአረንጓዴ አሻራ ዘመቻ በሀገሪቱ አረንጓዴ ባህልን በመፍጠር ስኬታማ መሆኑን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ገለፁ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ የአራት ዓመታቱ የአረንጓዴ አሻራ…
የሀገር ውስጥ ዜና ከንቲባ አዳነች አቤቤ የሳርቤት – ጎፋ ማዞርያ – የፑሽኪን -ጎተራ ማሳለጫ ዘመናዊ የመንገድ ፕሮጀክትን መረቁ ዮሐንስ ደርበው Aug 15, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 9፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ የሳርቤት - ጎፋ ማዞርያ - የፑሽኪን -ጎተራ ማሳለጫ ዘመናዊ የመንገድ ፕሮጀክትን ዛሬ መርቀዋል፡፡ በምረቃ ስነ ስርዓቱ ላይ÷ የትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ ሚኒስትር ዳግማዊት ሞገስ፣…
የሀገር ውስጥ ዜና በውጭ ሀገራት ከሚኖሩ ወገኖች ጋር በቅንጅት ለመሥራት ምክክር ተደርጓል – ወይዘሮ ሙፈሪሃት ዮሐንስ ደርበው Aug 14, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 8፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሥራና ክኅሎት ሚኒስትር ወይዘሮ ሙፈሪሃት ካሚል በየሀገራቱ የሚገኙ በእውቀትና ልምድ የጎለበቱ ሀገር ወዳድ ወገኖችን አስተባብሮ በቅንጅት መስራት በሚቻልበት አግባብ ላይ መምከራቸውን ገለጹ፡፡ ወይዘሮ ሙፈሪሃት የመከሩት…