ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በአልጄሪያ የነበራቸውን የስራ ጉብኝት አጠናቀው ወደ ኢትዮጵያ ተመለሱ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 24፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ እና ልዑካቸው በአልጄሪያ የነበራቸውን የስራ ጉብኝት አጠናቀው ወደ ኢትዮጵያ ተመልሰዋል።
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በአልጄሪያ በነበራቸው ቆይታ÷ ከአገሪቱ ፕሬዚዳንት አብደልመጂድ ታቡን ጋር የሁለትዮሽ ውይይት…