በመዲናዋ በበዓል ሰሞን የመሰረታዊ ፍጆታ እቃዎች እጥረት እንዳይከሰት እየተሠራ ነው – ኤጀንሲው
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 24፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ በዘመን መለወጫ በዓል ሰሞን የሚያስፈልጉ የቁም እንስሳትና የእንስሳት ተዋፆኦ ውጤቶች ጨምሮ ሌሎች የግብርናና የኢንዱስትሪ ምርቶች እጥረት እንዳይኖር እየተሠራ መሆኑ የከተማዋ የኅብረት ሥራ ኤጀንሲ አስታወቀ።
በዘመን መለወጫ…