Fana: At a Speed of Life!

የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ከደቡብ ሱዳን አቻው ጋር አቻ ተለያየ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ15፣ 2014 (ኤፍ ቢሲ) በቻን ማጣሪያ ውድድር ደቡብ ሱዳንን የገጠመው የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ያለምንም ግብ አቻ ተለያይቷል፡፡ በታንዛኒያ ቤንጃሚን ምካፓ ስታዲየም በተደረገው ጨዋታ የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ብዙ የእግር ኳስ ታሪክ የሌላትን ደቡብ ሱዳን መፈተን አልቻልም፡፡…

በጎንደር ከተማ ከሀገር ውስጥ ጎብኚዎች ከ1 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ ተገኘ

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 15 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በጎንደር ከተማ ከሀገር ውስጥ ጎብኚዎች ከ1 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ መገኘቱን የከተማው ባህልና ቱሪዝም መምሪያ አስታወቀ። በተጠናቀቀው በጀት ዓመት የሀገር ውስጥ ጎብኚዎች ፍሰቱ በእጅጉ መጨመሩን የመምሪያው ኃላፊ አቶ ቻላቸው ዳኛቸው ገልጸዋል።…

በወጪ ንግድ ከ25 ሚሊየን ዶላር በላይ ገቢ ላስገኙ ላኪዎች እውቅና ተሰጠ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 15፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የንግድና ቀጠናዊ ትስሰር ሚኒስቴር በ2014 በጀት ዓመት በወጪ ንግድ ከ25 ሚሊየን ዶላር በላይ ገቢ ላስገኙ ላኪዎች ዛሬ እውቅና ሰጠ። የኢትዮጵያ የወጪ ንግድ ቀን “የኢትዮጵያን ባለ ልዩ ጣዕም ምርት ይግዙ” በሚል መሪ ቃል የፓናል ውይይት እና…

የመከላከያው ተጫዋች አሌክስ ተሰማ ላይ የቅጣት ውሳኔ ተላለፈ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ15፣ 2014 (ኤፍ ቢሲ) የኢትዮጵያ ፀረ-አበረታች ቅመሞች ባለስልጣን የመከላከያ ስፖርት ክለብ ተጫዋቹ አሌክስ ተሰማ ለአንድ አመት በማንኛውም ውድድር እንይዳሳተፍ መወሰኑን  አስታወቀ፡፡ የኢትዮጵያ ፀረ-አበረታች ቅመሞች ባለስልጣን  በኢትዮጵያ ፕሪሚየርሊግ ውድድር ላይ…

የዩክሬን የእህል ምርት በጥቁር ባህር በኩል ለውጭ ገበያ እንዲቀርብ የሚያስችል ስምምነት ተፈረመ

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 15 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ዩክሬን የእህል ምርቷን በጥቁር ባህር በኩል ለውጭ ገበያ እንድታቀርብ የሚያስችል ስምምነት ከሩሲያ ጋር ተፈረመ። ስምምነቱ የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ዋና ፀሐፊ አንቶኒዮ ጉተሬዝ፣ የቱርኩ ፕሬዚዳንት ሬሲፕ ታይፕ ኤርዶኻን እና የሩሲያ እና…

የነዳጅ ድጎማን ለማግኘት ከ134 ሺህ በላይ ተሽከርካሪዎች ተመዝግበዋል- ኢትዮ ቴሌኮም

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 15፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የታለመለት የነዳጅ ድጎማ አገልግሎት ለማግኘት 134 ሺህ 684 ተሽከርካሪዎች መመዝገባቸውን ኢትዮ ቴሌኮም አስታወቀ፡፡ የኢትዮ ቴሌኮም ዋና ስራ አስፈጻሚ ፍሬ ህይወት ታምሩ በሰጡት ማብራሪያ÷ የትራንስፖርት እና ሎጅስቲክስ ሚኒስቴር በድጎማው ተጠቃሚ…

ሚኒስቴር መስሪያ ቤቶች በተለያዩ አካባቢዎች የችግኝ ተከላ መርሐ ግብር አከናወኑ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 15፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የመስኖና ቆላማ አካባቢ ሚኒስቴር እና የሰላም ሚኒስቴር የችግኝ ተከላ መርሐ ግብር አከናውነዋል፡፡ የመስኖና ቆላማ አካባቢ ሚኒስቴር ሰራተኞች እና አርሲ ዞን መርቲ ወረዳ ነዋሪዎች የችግኝ ተከላ መርሐ ግብርን ሲከናወን ኢንጂነር አይሻ መሀመድ እና…

በ2014 ዓ.ም በ99 ተቋማት ላይ ከዝቅተኛ እስከ ከፍተኛ የሳይበር ጥቃት ተጋላጭነት ተከስቷል- ኢመደአ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 15፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር በተጠናቀቀው በጀት ዓመት ባደረገው የሳይበር ደህንነት ፍተሻና ግምገማ በ99 ተቋማት ላይ የተፈጠረ የሳይበር ጥቃት ተጋላጭነትን በመለየት ክፍተቱ እንዲታረም ማድረጉን አስታውቋል፡፡…

11ኛው የአፍሪካ በይነመረብ አስተዳደር ጉባዔ በማላዊ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 15፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) 11ኛው የአፍሪካ በይነመረብ አስተዳደር ጉባዔ በማላዊ በመካሄድ ላይ ይገኛል፡፡ በጉባዔው ከሁሉም የአፍሪካ ሀገራት የተውጣጡ ባለድርሻ አካላት የበይነመረብ አስተዳደርን አስመልክቶ የሚመክሩበት እንደሆነ ተገልጿል። "በይነ-መረብ…

1ሺህ 65 ኢትዮጵያውያን ከሳዑዲ ዓረቢያ ወደ ሀገራቸው ተመለሱ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 15፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ዛሬ በሶስት ዙር በተከናወነ ዜጎችን ከሳዑዲ ዓረቢያ የመመለስ ሥራ በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ የነበሩ 1ሺህ 65 ኢትዮጵያውያን ወደ ሀገራቸው ተመልሰዋል፡፡ ለተመላሽ ዜጎች ተገቢው ድጋፍ እና እንክብካቤ ተደርጎላቸው ወደ ተዘጋጀላቸው…