ዓለም አቀፉ ማህበረሰብ ህወሓት ጦርነቱን እንዲያቆም ግፊት እንዲያደርግ በብራሰልስ የኢትዮጵያ ኤምባሲ ጠየቀ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 23፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ዓለም አቀፉ ማህበረሰብ ህወሓት ጦርነቱን እንዲያቆም ግፊት እንዲያደርግ በአውሮፓ ሕብረት የኢትዮጵያ ቋሚ መልዕክተኛ ጽሕፈት ቤትና የኢትዮጵያ ኤምባሲ በቤልጂየም ጠየቀ፡፡
ኤምባሲው በትዊተር ገጹ ባሰፈረው መልዕክት ፥ የኢትዮጵያ መንግስት ያለ ምንም…