የሀገር ውስጥ ዜና ህወሓት ሕፃናትን ለውትድርና ሲያሰልፍ የባይደን አስተዳደር ዝምታን በመምረጡ ተወቀሰ Melaku Gedif Aug 28, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 22፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ጆ ባይደን አስተዳደር አሸባሪው የህወሓት ቡድን ሕፃናትን ለውትደርና ሲያሰልፍ እና በጦር ጋሻነት ሲጠቀም ከማውገዝ ይልቅ በዝምታ በማለፉ ወቀሳ ቀረበበት። በካሊፎርኒያ ስቴት ዩኒቨርሲቲ የፖለቲካ ሳይንስ ታዋቂው…
የሀገር ውስጥ ዜና ህወሓት ሕፃናትን ከፊት ለፊት በማሰለፍ የጥይት ቀለብ በማድረግ የጦር ወንጀል እየፈፀመ መሆኑ ተመለከተ Mekoya Hailemariam Aug 28, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 22፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ከመንግስት የቀረቡለትን በርካታ የሰላም አማራጮች ሁሉ ወደጎን በመተው የሽብር ቡድኑ ህወሓት፥ ሲፈጽም የሰነበተውን ትንኮሳ ገፍቶበት የትግራይ ክልል በሚዋሰንባቸው የአማራና አፋር ክልሎች አካባቢዎች ሰፊ ጥቃት መክፈቱን መንግስት ገልጿል። አሸባሪው…
የሀገር ውስጥ ዜና የቀውስ ጊዜ ዘገባና የመረጃ ስርዓት በጥንቃቄ መመራት እንዳለበት ማሳሰቢያ ተሰጠ Amele Demsew Aug 28, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 22፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሚዲያና የኮሙኒኬሽን ተቋማት የቀውስ ጊዜ ዘገባና የመረጃ ተደራሽነት ብሔራዊ ጥቅምን ታሳቢ ያደረገና በጥንቃቄ የሚመራ ሊሆን እንደሚገባ የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት አሳሰበ። ለሁለት ቀናት ሲካሄድ የነበረው የፌዴራልና የክልል የሚዲያና…
የሀገር ውስጥ ዜና በመዲናዋ የ60/90 ቀናት ሰው ተኮር የልማት ፕሮጀክቶች ተመረቁ Amele Demsew Aug 28, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 22፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ የካ ክፍለ ከተማ ከ818 ሚሊየን ብር ወጭ የተደረገባቸው የ60/90 ቀናት ሰው ተኮር የልማት ፕሮጀክቶች ተመረቁ። ከተሰሩ የሰው ተኮር የልማት ፕሮጀክቶች መካከል የከተማ ግብርና፣ የአረጋውያን የምገባ ማዕከላት፣ የሽገር ዳቦ…
የሀገር ውስጥ ዜና በኬንያ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን እና ትውልደ ኢትዮጵያውያን በሀገራቸው ሰላም ዙሪያ ከመንግስት ጋር እንደሚሰሩ አረጋገጡ Feven Bishaw Aug 28, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 22፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኬንያ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን እና ትውልደ ኢትዮጵያውያን “ሀገራችን ሰላም እንድትሆን ጦርነት እስኪያበቃና የሀገር ሉዓላዊነት እስከሚከበር ከመንግስት ጋር በመሆን የበኩላችንን ለማበርከት ዝግጁ ነን” ሲሉ አረጋገጡ፡፡ በኬንያ የሚኖሩ…
የሀገር ውስጥ ዜና የሀረሪ ክልል አሸባሪው የህውሃት ቡድን የከፈተውን ጦርነት ለመቀልበስ አስፈላጊውን ሁሉ ለማድረግ ዝግጁ መሆኑን አስታወቀ Amele Demsew Aug 28, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 22፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሀረሪ ክልል አሸባሪው የህውሃት ቡድን የከፈተውን ጦርነት ለመቀልበስ አስፈላጊውን ሁሉ ለማድረግ ዝግጁ መሆኑን አስታውቋል፡፡ የክልሉ የፀጥታ ምክር ቤት በወቅታዊ ክልላዊ የጸጥታ ጉዳዮች ተወያይቶ መግለጫ አውጥቷል። በመግለጫው…
ስፓርት አቶ ኢሳያስ ጅራ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ፕሬዝዳንት ሆነው በድጋሚ ተመረጡ Mekoya Hailemariam Aug 28, 2022 0 ዲስ አበባ፣ ነሐሴ 22፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አቶ ኢሳያስ ጅራ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ፕሬዝዳንት ሆነው በድጋሚ ተመረጡ። የፕሬዜዳንታዊ ምርጫው የድምፅ ቆጠራ ከደቂቃዎች በፊት የተጠናቀቀ ሲሆን፥ በውጤቱም ላለፉት አራት ዓመታት የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽንን በፕሬዝዳንትነት የመሩት…
የሀገር ውስጥ ዜና ለአሸባሪው የሕወሓት ቡድን ሊደርስ የነበረ ነዳጅ በአፋር ክልል ኢረብቲ ተያዘ Amele Demsew Aug 28, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 22፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሰላም መንገድን አሻፈረኝ በማለት ዳግም ጥቃት የከፈተው የሕወሓት ሽብር ቡድን ለወረራ ግብአት ለማድረግ ሲያጓጉዘው የነበረ ነዳጅ በአፋር ክልል ኢረብቲ ላይ ተይዟል። የአፋር ክልል የጸጥታ ሃይል በተለይ የኢረብቲ የጸጥታ መዋቅር በቁጥጥር…
የሀገር ውስጥ ዜና የኦሮሚያ ክልል ከአማራና አፋር ህዝቦች ጎን በመሆን የኢትዮጵያን ሉዓላዊነት ለማስከበር አስፈላጊውን መሰዋዕትነት ለመክፈል ዝግጁ መሆኑን አረጋገጠ Amele Demsew Aug 28, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 22፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሚያ ክልል እንደ ከዚህ ቀደሙ ከአማራና አፋር ህዝቦች ጎን ሆኖ የኢትዮጵያን ሉዓላዊነት ለማስከበር አስፈላጊውን መሰዋዕትነት ሁሉ ለመክፈል ዝግጁ መሆኑን አረጋገጠቀ፡፡ ክልሉ በወቅታዊ አገራዊ ሁኔታ ላይ መግለጫ ያወጣ ሲሆን…
የሀገር ውስጥ ዜና በአዲስ አበባ የወጣቶች አደባባይ በሚል የተሰየመው ፓርክ ለአገልግሎት ክፍት አደረገ Mekoya Hailemariam Aug 28, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 22፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ከንቲባ አዳነች አቤቤ የከተማ አስተዳደሩ የወጣቶች አደባባይ በሚል የሰየመውን ፓርክ በዛሬው ዕለት ለአገልግሎት ክፍት አደረጉ፡፡ በዚሁ ወቅት ከንቲባ አዳነች ባስተላለፉት መልእክት፥ "ኢትዮጵያ የወጣት ሃገር ናት፤ ወጣቶቿ ደግሞ የዛሬም የመጪው ዘመን…