Fana: At a Speed of Life!

አዲስ ወግ “ወጣቶች የነገዋ ኢትዮጵያ መሐንዲሶች” በሚል ርዕስ ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 14፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት ፕሬስ ሴክሬታሪያት የሚዘጋጀው ወርሀዊ አዲስ ወግ አንድ ጉዳይ የውይይት መድረክ "ወጣቶች የነገዋ ኢትዮጵያ መሐንዲሶች" በሚል ርዕስ ተካሂዷል። ክፍለ ጊዜው ወጣቶች ለነገይቱ ኢትዮጵያ ያላቸውን አበርክቶት፣…

በአማራ ክልል በአሸባሪው ህወሓት የወደሙ ትምህርት ቤቶች መልሶ ግንባታ ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 14፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል በአሸባሪው ህወሓት ወረራ ምክንያት የወደሙ ከ1 ሺህ በላይ ትምህርት ቤቶችን መልሶ ለመገንባት የሚያስችል መርሐ ግብር በደሴ ከተማ እየተካሄደ ነው። የመልሶ ግንባታ መርሐ ግብሩ የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ዶክተር ይልቃል ከፋለ፣…

የደቡብ ብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ህዝቦች ክልል ምክር ቤት መደበኛ ጉባዔውን ማካሄድ ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 14፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ህዝቦች ክልል ምክር ቤት 6ኛ ዙር 1ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 2ኛ መደበኛ ጉባዔውን ማካሄድ ጀመረ። አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 14፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ክልል ምክር ቤት 6ኛ ዙር 1ኛ…

ወደ ድሬዳዋ ነፃ የንግድ ቀጠና የሚገቡ አልሚ ድርጅቶች ወደ ትግባራ እንዲገቡ ተጠየቀ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 14፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አዲስ የሚቋቋመው የድሬዳዋ ነፃ የንግድ ቀጠና አልሚዎች የጀመሩትን የቅድመ ዝግጅት ሥራ በማጠናቀቅ ወደ ተግባር መሸጋገር እንዳለባቸው የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚኒስቴር ገለጸ፡፡ የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚኒስትር ዴኤታ አቶ ደንጌ ቦሩ በድሬዳዋ…

በቤኒሻንጉል ጉሙዝ በአንድ ጀምበር 7 ነጥብ 5 ሚሊየን ችግኞችን የመትከል በቤኒሻንጉል ጉሙዝ በአንድ ጀምበር 7 ነጥብ 5 ሚሊየን ችግኝ የመትከል መርሐ ግብር…

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 14፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በዛሬው ዕለት በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል 7 ነጥብ 5 ሚሊየን ችግኞችን የመትከል በቤኒሻንጉል ጉሙዝ በአንድ ጀምበር 7 ነጥብ 5 ሚሊየን ችግኝ የመትከል መርሐ ግብር እየተካሄደ በሁሉም አካባቢዎች እየተካሄደ ነው፡፡ በዘመቻው የክልሉ ርዕሰ-መስተዳድር…

በ3 ሺህ የሴቶች መሰናክል ኢትዮጵያ የብርና ነሐስ ሜዳልያ አገኘች

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 14፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በ18ኛው የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና ንጋት ላይ በተካሄደ የሴቶች 3 ሺህ ሜትር መሰናክል የፍፃሜ ውድድር ኢትዮጵያ የብርና የነሐስ ሜዳሊያዎች አገኘች። አትሌት ወርቅውሃ ጌታቸው የብር እና መቅደስ አበበ የነሐስ ሜዳሊያዎችን አስገኝተዋል።…

ኢትዮጵያውያኑ አትሌቶች በሴቶች 5 ሺህ ሜትር ለፍጻሜ አለፉ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 14፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በ18ኛው የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና በሴቶች 5 ሺህ ሜትር ማጣሪያ ውድድር ሶስት ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ለፍጻሜው ውድድር አለፉ። በርቀቱ ኢትዮጵያን ወክለው ከተካፈሉት አትሌቶች ለተሰንበት ግደይ፣ ጉዳፍ ፀጋይ እና ዳዊት ስዩም ማለፋቸውን…

በታንዛንያ በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ የነበሩ 80 ኢትዮጵያውያን ወደ ሀገራቸው ተመለሱ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 13፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በታንዛንያ በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ የነበሩ 80 ኢትዮጵያውያን ወደ ሀገራቸው ተሸኝተዋል፡፡ በዛሬው ዕለት በሶስተኛው ዙር በታንዛንያ በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ የሚገኙ ኢትዮጵያን ወደ አገራቸው ለመመለስ በተከናወነው ስራ 80 ኢትዮጵያዊያን ወደ አገራቸው…

የብልጽግና ፓርቲ ዋና ጽ/ቤት የስራ አመራር ኮሚቴ የ2014 በጀት ዓመት የስራ አፈጻጸሙን ገመገመ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 13፣ 2014 (ኤፍ ቢ) የብልጽግና ፓርቲ ዋና ጽህፈት ቤት የስራ አመራር ኮሚቴ የ2014 በጀት ዓመት የፓርቲውን የስራ አፈጻጸም ግምገማ አካሂዷል፡፡ የዋና ጽህፈት ቤቱ የተለያዩ ዘርፎች ከክልልና ከተማ አስተዳደር የፓርቲው ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤቶች ዘርፎች ጋር በጋራ…

ከፍተኛ የመንግስት የስራ ሃላፊዎች በአሸባሪው ህወሓት የወደሙ የትምህርት ተቋማት ግንባታን ለማስጀመር ኮምቦልቻ ገቡ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 13፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ዶክተር ይልቃል ከፋለና የትምህርት ሚኒስትር ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋን ጨምሮ ሌሎች የፌደራልና የክልል ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች በአሸባሪው ህወሓት ወረራ የወደሙ የትምህርት ተቋማት ግንባታን ለማስጀመር ኮምቦልቻ ከተማ…