Fana: At a Speed of Life!

የደቡብ ክልል ካቢኔ የ2015 ረቂቅ በጀት ከ46 ቢሊየን ብር በላይ ሆኖ እንዲጸድቅ ለክልሉ ምክር ቤት መራ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 13፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ክልል መስተዳድር ምክር ቤት የ2015 ረቂቅ በጀት ከ46 ቢሊየን 316 ሚሊየን በላይ ሆኖ እንዲጸድቅ ለክልሉ ምክር ቤት መራ፡፡ የደቡብ ክልል መስተዳድር ምክር ቤት ዛሬ በ2015 ረቂቅ በጀት ላይ ተወያይቷል።…

ከ70 በላይ ሀገራት 14 ሺህ የዝንጀሮ ፈንጣጣ ሪፖርት መደረጉ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 13፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ከ70 በላይ ሀገራት 14 ሺህ የዝንጀሮ ፈንጣጣ ሪፖርት መደረጉን የዓለም ጤና ድርጅት አስታወቀ። የቫይረሱ ሥርጭት ሳይታወቅ ከምዕራብ እና መካከለኛው አፍሪካ ወደ በርካታ የዓለም ሀገራት ሳይሥፋፋ እንዳልቀረም ነው የተጠቆመው፡፡ የዓለም…

የአፍሪካን ችግሮች በአፍሪካውያን ለመፍታት የሚደረገውን ጥረት ለመደገፍ  በ3 የትምህርት ተቋማት መካከል ስምምነት ተደረገ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 13፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ)የአፍሪካን ችግሮች በአፍሪካውያን ለመፍታት የሚደረገውን ጥረት በጥናትና ምርምር ለመደገፍ  በሶስት የአፍሪካ ሀገራት ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት መካከል ስምምነት ተደረገ። ተቋማቱ ጥናትና ምርምሩን የሚያስተባብር የጋራ ግብረ-ሃይል ማቋቋማቸው ነው …

የአማራ ግብርና ምርምር ኢንስቲትዩት ሥድስት አዳዲስ የሰብል ዝርያዎችን አስተዋወቀ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 13፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ግብርና ምርምር ኢንስቲትዩት በ2014 ዓ.ም በአዴት እና ደብረ ብርሃን ግብርና ምርምር ማዕከላት የተጠኑ ሥድስት አዳዲስ የሰብል ዝርያዎችን አስተዋውቋል ፡፡ የምርምር ተቋሙ÷ በጤፍ ሁለት ዝርያዎች፣ በምግብ ገብስ፣ በዳቦ ስንዴ፣ በዳጉሳ እና…

በቤኒሻጉል ጉሙዝ ክልል ከ83 ሺህ በላይ የተፈናቀሉ ወገኖች ወደ ቀያቸው ተመልሰዋል- የክልሉ አደጋ ስጋት ሥራ አመራር ኮሚሽን

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 13፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ከ83 ሺህ በላይ የተፈናቀሉ ዜጎች ወደ ቀያቸው መመለሳቸውን የክልሉ አደጋ ስጋት ሥራ አመራር ኮሚሽን አስታወቀ፡፡ የክልሉ አደጋ ስጋት ሥራ አመራር ኮሚሽን ኮሚሽነር ታረቀኝ ታሲሳ እንደገለጹት÷ በክልሉ…

ሶማሊላንድ ሉዓላዊነቴን ተጋፍቷል በሚል “ቢቢሲ”ን ከሥራ ማገዷተሰማ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 13፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ሶማሊላንድ ቢቢሲ የግዛቴን ሉዓላዊነት ተጋፍቷል በሚል ሥራውን እንዲያቆም መወሰኗን አስታወቀች፡፡ የሶማሊላንድ ማስታወቂያ ሚኒስትር ሳሌባን ዩሱፍ አሊ ኮሬ በሀርጌሳ በሰጡት መግለጫ ÷ ቢቢሲ ለ30 ዓመታት ራሷን ችላ ለቆመችው ዴሞክራሲያዊ ግዛት…

በበጀት አመቱ 17 ፕሮጀክቶችን ገንብቶ ማጠናቀቁን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 13፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በተጠናቀቀው በጀት ዓመት በራስ አቅም 17 ፕሮጀክቶች ገንብቶ ማጠናቀቁን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል አስታውቋል፡፡ ተቋሙ እንዳስታወቀው÷ ከተጠናቀቁት ፕሮጀክቶች መካከል ሁለቱ የኤሌክትሮ ሜካኒካል ግንባታ ቢሮ፣ 11 የሲቪል ሥራዎች ግንባታ…

የሐረሪ ክልል ካቢኔ የ2015 ረቂቅ በጀት ከ3 ነጥብ 4 ቢሊየን ብር በላይ ሆኖ እንዲጸድቅ ለክልሉ ምክር ቤት መራ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 13፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሐረሪ ክልል መስተዳድር ምክር ቤት (ካቢኔ) በ2015 በጀት ዓመት የክልሉ መንግሥት ረቂቅ በጀት ከ3 ነጥብ 4 ቢሊየን ብር በላይ ሆኖ እንዲጸድቅ ለክልሉ ምክር ቤት መርቷል፡፡ የሐረሪ ክልል መስተዳድር ምክር ቤት በ2015…

ኮሚሽነር ሌሊሴ ነሜ በኢትዮጵያ የአሜሪካ ኤምባሲ የፖለቲካ እና የኢኮኖሚ ጉዳዮች ሃላፊ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 13፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን ኮሚሽነር ሌሊሴ ነሜ በኢትዮጵያ የአሜሪካ ኤምባሲ የፖለቲካ እና የኢኮኖሚ ጉዳዮች ሃላፊ ጆን ሮቢንሰን ጋር ተወያይተዋል፡፡ በምክክሩ በኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን እና በአሜሪካ መንግስት መካከል ስላለው ኢኮኖሚያዊ…

ኢትዮጵያ በሴቶች 3 ሺህ ሜትር የመሰናክል ፍፃሜ በሁለት አትሌቶች ትወከላለች

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 13፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ከንጋቱ 11 ሰዓት ከ45 ላይ የሴቶች 3 ሺህ ሜትር መሰናክል የፍፃሜ ውድድር ይካሄዳል፡፡ በፍጻሜው መቅደስ አበበ እና ወርቅውሃ ጌታቸው ኢትዮጵያን ወክለው ይወዳደራሉ። በሌላ በኩል ከሌሊቱ 8 ሰዓት ከ25 ላይ የ5 ሺህ…