ኮሚሽነር ሌሊሴ ነሜ በኢትዮጵያ የአሜሪካ ኤምባሲ የፖለቲካ እና የኢኮኖሚ ጉዳዮች ሃላፊ ጋር ተወያዩ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 13፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን ኮሚሽነር ሌሊሴ ነሜ በኢትዮጵያ የአሜሪካ ኤምባሲ የፖለቲካ እና የኢኮኖሚ ጉዳዮች ሃላፊ ጆን ሮቢንሰን ጋር ተወያይተዋል፡፡
በምክክሩ በኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን እና በአሜሪካ መንግስት መካከል ስላለው ኢኮኖሚያዊ…