Fana: At a Speed of Life!

መንግስት በትግራይ የሚኖሩ ዜጎች ከጁንታው ወታደራዊ መሣሪያዎችና ማሠልጠኛዎች እንዲርቁ መልዕክት ማስተላለፉ ለዜጎች የሚሰማውን ኃላፊነት እንደሚያሳይ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 20፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) መንግሥት በትግራይ የሚኖሩ ዜጎች ከሽብርተኛው ህወሓት ወታደራዊ መሣሪያዎችና ማሠልጠኛዎች እንዲርቁ መልዕክት ማስተላለፉ ለዜጎች የሚሰማውን ኃላፊነት የሚያሳይ መሆኑን የቀድሞ ሠራዊት አባል የሆኑት ብርጋዴር ጄነራል ካሳዬ ጨመዳ ገለጹ፡፡ ብርጋዴር…

መንግስት በትግራይ የሚኖሩ ዜጎች ከጁንታው ወታደራዊ መሣሪያዎችና ማሠልጠኛዎች እንዲርቁ መልዕክት ማስተላለፉ ለዜጎች የሚሰማውን ኃላፊነት እንደሚያሳይ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 20፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) መንግሥት በትግራይ የሚኖሩ ዜጎች ከሽብርተኛው ህወሓት ወታደራዊ መሣሪያዎችና ማሠልጠኛዎች እንዲርቁ መልዕክት ማስተላለፉ ለዜጎች የሚሰማውን ኃላፊነት የሚያሳይ መሆኑን የቀድሞ ሠራዊት አባል የሆኑት ብርጋዴር ጄነራል ካሳዬ ጨመዳ ገለጹ፡፡ ብርጋዴር…

የሶማሌ ክልል ም/ ቤት ሁለት ተጨማሪ ወረዳዎች በሲቲ ዞን እንዲቋቋሙ የቀረበውን የውሳኔ ሀሳብ አፀደቀ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 20፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሶማሌ ክልል ምክር ቤት ዛሬ ባካሄደው አስቸኳይ ሰብሰባ ሁለት ተጨማሪ ወረዳዎች በሲቲ ዞን እንዲቋቋሙ የቀረበውን የውሳኔ ሀሳብ በሙሉ ድምፅ አፀደቀ። በሲቲ ዞን ከነበሩት ሰባት ወረዳች በተጨማሪ እንዲቋቋም ለምክር ቤቱ የቀረበው የውሳኔ ሀሳብ…

የኔዘርላንዷ ዘ ሄግ ከተማ ከሩሲያ ጋዝ የመግዛት እገዳ ነፃ መሆን ትሻለች

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 20፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የዓለም አቀፉ ወንጀለኞች ፍርድ ቤት መቀመጫ የሆነችው የኔዘርላንዷ ከተማ ዘ ሄግ ከሩሲያ ጋዝ መግዛት የሚያስችላትን ጊዜያዊ ፈቃድ ከአውሮፓ ኅብረት ለማግኘት እንደምትሻ አስታወቀች። የኔዘርላንዷ ዘ ሄግ ÷ ለጊዜውም ቢሆን ፈቃድ የምትጠይቀው አማራጭ…

ዋሊያዎቹ በቻን ማጣሪያ ጨዋታ 0 ለ 0 ተለያዩ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 20፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በቻን ማጣሪያ ከሩዋንዳ አቻው ጋር 0 ለ 0 በሆነ ውጤት ተለያይቷል፡፡ የቻን የመጨረሻ ዙር የመጀመሪያ ማጣሪያ ጨዋታ በታነዛኒያ ቤንጃሚን ምካፓ ስታዲየም ተካሂዷል፡፡ በጫወታውም የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ከሩዋንዳ…

ፌደራል ፖሊስ ለቀጣይ ሀገራዊ ተልዕኮ መሰማራቱን ገለጸ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 20፣ 2014 (ኤፍ ቢሲ) የፌዴራል ፖሊስ በአዲስ መንፈስ በበለጠ ተነሳችነትና አንድነት ለቀጣይ ሀገራዊ ተልዕኮ መሰማራቱን ገለጸ፡፡ ተቋሙ የ2014 በጀት ዓመት የስራ አፈጻጸም የገመገመ ሲሆን፥ በ2015 በጀት ዓመት እቅድ ላይ ሰፊ ውይይት አድርጓል፡፡ የኢትዮጵያ…

1 ሺህ 66 ኢትዮጵያውያን ከሳዑዲ ዓረቢያ ተመለሱ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 20፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ዛሬ በሦስት ዙር በተከናወነ ዜጎችን ከሳዑዲ ዓረቢያ የመመለስ ሥራ 1 ሺህ 66 ኢትዮጵያውያን ወደ ሀገራቸው መመለስ መቻላቸው ተገለፀ፡፡ ከእነዚህ ውስጥ 1 ሺህ 54ቱ ወንዶች ሲሆኑ፥ 12ቱ እድሜያቸው ከ18 ዓመት በታች የሆኑ ታዳጊዎች መሆናቸው…

“ማሜሎዲ ሳንዶውንስ”ን ለተቀላቀለው አቡበከር ናስር አቀባበል ተደረገ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 20፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ አፍሪካውን ማሜሎዲ ሳንዶውንስ የተቀላቀለውን ኢትዮጵያዊ ፕሮፌሽናል የእግር ኳስ ተጫዋች አቡበከር ናስር በደቡብ አፍሪካ የኢትዮጵያ አምባሳደር ዶክተር ሙክታር ከድር አቀባበል አደረጉለት፡፡ በአቀባበል ሥነ-ሥርዓቱ ላይ በደቡብ አፍሪካ…