የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ የፍራፍሬ እና ሥጋ ምርቷን ወደ ቻይና የመላክ ዕቅድ እንዳላት ተገለጸ Alemayehu Geremew Aug 26, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 20፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ እንደ ሙዝ፣ አቮካዶ እና ማንጎ ያሉ የፍራፍሬ ምርቶችን እንዲሁም ሥጋ ወደ ቻይና የመላክ ዕቅድ እንዳላት ተገለጸ፡፡ ዕቅዱን ይፋ ያደረጉት በቻይና የኢትዮጵያ አምባሳደር ተሾመ ቶጋ፥ ኢትዮጵያ በቻይና የ“ቤልት ኤንድ ሮድ” ፕሮጀክት አካል…
የሀገር ውስጥ ዜና አሸባሪው ህወሓት ጦርነት በከፈተበት ግንባር ነዳጅ ጭኖ ሊገባ የነበረ ተሽከርካሪ ተያዘ Shambel Mihret Aug 26, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 20፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አሸባሪው ህወሓት ጦርነት በከፈተበት ግንባር ናፍታ እና ቤንዚን ሊያቀብል የነበረ “አይሱዙ” የደረቅ ጭነት ተሽከርካሪ መያዙን መከላከያ ሰራዊት አስታወቀ፡፡ መነሻውን ሠመራ ከተማ ያደረገው ተሽከርካሪ÷ መዳረሻውን ወደ አሸባሪው ህወሓት ቡድን በማድረግ…
የሀገር ውስጥ ዜና መንግሥት የተመረጡ የጁንታውን ወታደራዊ አቅሞች እንደሚመታ አስታወቀ Shambel Mihret Aug 26, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 20፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) መንግሥት የተመረጡ የጁንታውን ወታደራዊ አቅሞች እንደሚመታ አስታወቀ፡፡ መንግሥት እስካሁን ድረስ ለሰላም በሩን ክፍት አድርጎ ቢጠባበቅም ጁንታው ጥቃቱን እንደቀጠለበት አስታውቋል፡፡ በመሆኑም የፌደራል መንግስት ያለምንም ቅድመ ሁኔታ ለመነጋገር…
የሀገር ውስጥ ዜና ሰላማዊ መንገድ እንዳይዘጋ፣ ዓለም አቀፉ ማኅበረሰብ ህወሓትን ወደ ሰላም መንገድ እንዲያመጣው መንግስት አሳሰበ ዮሐንስ ደርበው Aug 26, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 20፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ሰላማዊ መንገድ እንዳይዘጋ፣ ዓለም አቀፉ ማኅበረሰብ ህወሓትን ወደ ሰላም መንገድ እንዲያመጣው መንግስት አሳሰበ። የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት በወቅታዊ ጉዳይ ላይ ጋዜጣዊ መግለጫ አውጥቷል። ያለ ጦርነት መኖር…
የሀገር ውስጥ ዜና በመዲናዋ ሀሰተኛ ሰነዶችና ማስረጃዎችን ሲያዘጋጁ የነበሩ ግለሰቦች በቁጥጥር ስር ዋሉ Feven Bishaw Aug 26, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 20፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ሀሰተኛ ሰነዶችንና ማስረጃዎችን ሲያዘጋጁ የነበሩ 13 ግለሰቦችን በቁጥጥር ስር ማዋሉን የአዲስ አበባ ፖሊስ ገለፀ። በቁጥጥር ስር ከዋሉት ግለሰቦች መካከል ሰባቱ በቂርቆስ ክፍለ ከተማ ወረዳ አራት የወሳኝ ኩነት ሰራተኞች ሲሆኑ÷…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በቻን ማጣሪያ ዛሬ ከሩዋንዳ ጋር ይጫወታል Mikias Ayele Aug 26, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 20፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የማጣሪያ ጨዋታውን ዛሬ 10 ሰዓት ላይ ከሩዋንዳ አቻው ጋር ያደርጋል፡፡ የቻን የመጨረሻ ዙር የመጀመሪያ ማጣሪያ ጨዋታ በታነዛኒያ ቤንጃሚን ምካፓ ስታዲየም ከቀኑ 10 ሰዓት ላይ እንደሚደረግ የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን…
የሀገር ውስጥ ዜና በእውቀት የታነጹ ሴቶችን ማፍራት ቀዳሚ ጉዳይ መሆኑን ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ ተናገሩ Shambel Mihret Aug 26, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 20፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በእውቀትና በራስ መተማመን የታነጹ፣ ለሚቀጥለው የመሪነት እርከን ዝግጁ የሆኑ ሴቶችን ማፍራት ቀዳሚ ጉዳይ መሆኑን ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ ዘውዴ ተናገሩ፡፡ 5ኛ ዙር ፕሬዚዳንታዊ የሴቶች የመሪነት ሥልጠና መርሐ ግብር 35 ሠልጣኞችን በማስመረቅ…
የሀገር ውስጥ ዜና በኢትዮጵያ የተፈጥሮ ጋዝ እና ድፍድፍ ነዳጅ የክምችት መጠንን የሚያሳውቅ የመጀመሪያው ጥናታዊ ሰነድ ይፋ ሆነ Amele Demsew Aug 26, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 20፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ያለውን ተጨባጭ የድፍድፍ ነዳጅ እና የተፈጥሮ ጋዝ ክምችት መጠን የሚያሳውቅ እና እንዴት ማውጣት እንደሚቻል የሚጠቁም የመጀመሪያ ሳይንሳዊ ጥናት ይፋ ሆኗል። ጥናቱ ከዚህ በፊት ሲደረጉ ከነበሩት ጥናቶች…
ዓለምአቀፋዊ ዜና የተመድ ረዳት ዋና ፀሃፊ ህወሓት በመቀሌ የዓለም ምግብ ፕሮግራም መጋዘን ላይ የፈፀመው ዝርፊያ እንደረበሻቸው ገለፁ Alemayehu Geremew Aug 26, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 20፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የሰብዓዊ ጉዳዮች ረዳት ዋና ፀሃፊና የአስቸኳይ ጊዜ ድጋፍ አስተባባሪ ማርቲን ግሪፊትዝ፥ ህወሓት በመቀሌ የዓለም ምግብ ፕሮግራም መጋዘን ላይ የፈፀመው ዝርፊያ እንደረበሻቸው ገለፁ። ረዳት ዋና ፀሃፊው በጉዳዩ ላይ…
የሀገር ውስጥ ዜና የሚዲያና ኮሙኒኬሽን ዘርፉ በተቀናጀ አግባብ የመረጃ ፍሰትና ስርጭትን ማከናወን ይጠበቅበታል – ዶክተር ለገሰ ቱሉ Shambel Mihret Aug 26, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 20፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ የገጠሟትን ፈተናዎች ለመሻገር በምታደርገው ጥረት የሚዲያና ኮሙኒኬሽን ዘርፉ የተቀናጀና መዋቅራዊ ሂደቱን በጠበቀ አግባብ የመረጃ ፍሰትና ስርጭትን መከወን እንዳለበት የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ዶክተር ለገሰ ቱሉ አሳሰቡ።…