Fana: At a Speed of Life!

በቻምፒየንስ ሊጉ ባየርሙኒክ እና ባርሴሎና በሞት ምድብ ተገናኝተዋል

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 19 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአውሮፓ ቻምፒየንስ ሊግ የምድብ ድልድል በዛሬው እለት ይፋ ሆኗል። ምሽት ላይ በተካሄደው ድልድል ምድብ ሶስት የሞት ምድብ ሆኗል። ባየር ሙኒክ፣ ባርሴሎና፣ ኢንተር ሚላን እና ቪክቶሪያ ፕለዘን ያገናኘው ምድብ ታላላቅ ቡድኖችን እርስ በእርስ…

አሸባሪው ህወሓት ወደ ትግራይ ክልል ሊያስገባ የነበረው አደገኛ ዕፅ ተያዘ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 19፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አሸባሪው ህወሓት ወደ ትግራይ ክልል ሊያስገባ የነበረው አደገኛ ዕፅ መያዙን የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ አስታወቀ። አሸባሪው የህወሓት ቡድን ከአዲስ አበባ እስከ ሚሌ ኔትወርክ በመዘርጋት በአፋር ክልል በኩል ወደ ትግራይ ክልል ሊያስገባው የነበረ…

የደቡብ እና የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልሎች የ8ኛ ክፍል ውጤት ይፋ ሆነ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 19፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ እና የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልሎች የ2014 የትምህርት ዘመን ክልላዊ የስምንተኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ውጤት ይፋ ተደረገ። የደቡብ ክልል እና የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልሎች የ8ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ከወሰዱ 257 ሺህ 45 ተማሪዎች…

ባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ ለብጹዕ አቡነ ኤርምያስ እና ለኮማንደር አትሌት ደራርቱ የክብር ዶክትሬት ሊሰጥ ነው

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 19 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ ለብጹዕ አቡነ ኤርምያስ እና ለኮማንደር አትሌት ደራርቱ ቱሉ የክብር ዶክትሬት ሊሰጥ መሆኑን አስታወቀ፡፡ ዩኒቨርሲቲው በሃይማኖት አባትነታቸው የተማሩትንና ያስተማሩትን በተግባር ለሚኖሩት፤ ሰውን በሰውነቱ ብቻ ላከበሩት…

የጋምቤላ ክልል ካቢኔ የተለያዩ ውሳኔዎችን አሳለፈ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 19፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የጋምቤላ ክልል መንግስት ባካሄደው አስቸኳይ የካቢኔ ስብሰባ የተለያዩ ውሳኔዎችን አሳለፈ፡፡ አስቸኳይ የካቢኔ ስብሰባው በሶስት አጀንዳዎች ዙሪያም ተወያይቷል፡፡ በክልሉ አደጋ ስጋት አመራር አገልግሎት በቀረበው በጎርፍ ለተጎዱ ስምንት ወረዳዎች…

በህወሓት የተፈጸመው ዝርፊያ የትግራይን ህዝብ ለከፋ ችግር እንደሚዳርገው የዓለም ምግብ ፕሮግራም አስታወቀ

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 19 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የህወሓት ታጣቂዎች በዓለም ምግብ ፕሮግራም መጋዘን ውስጥ የፈጸሙት ዝርፍያ የትግራይን ህዝብ ለከፋ ረሃብ የሚዳርግ መሆኑን የዓለም ምግብ ፕሮግራም አስታወቀ። አሸባሪው ህወሓት በመቀሌ በሚገኘው የዓለም ምግብ ፕሮግራም መጋዘን 12 ነዳጅ ቦቴ…

የአማራ ክልል ግብርና ምርምር ኢንስቲትዩት የተሻለ ምርት የሚሰጡ የሰብል ዝርያዎችን አወጣ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 19፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ክልል ግብርና ምርምር ኢንስቲትዩት ምርታማነታቸው በብሄራዊ ዝርያ አፅዳቂ ኮሚቴ የተረጋገጡ ስድስት አዳዲስ የሰብል ዝርያዎችን በምርምር ማውጣቱን አስታውቋል፡፡ የኢንስቲትዩቱ የሰብል ምርምር ዳይሬክተር ዶክተር አለማየሁ አሰፋ እንደገለጹት÷…

በመዲናዋ ለዘመን መለወጫ በዓል ምርቶችን በተሻለ ዋጋ ለማቅረብ ዝግጅት መደረጉ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 19፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ለዘመን መለወጫ በዓል የተለያዩ ምርቶችን በተሻለ ዋጋና አቅርቦት በብዙ አማራጮች ለህብረተሰቡ ለማድረስ ዝግጅት መደረጉን የአዲስ አበባ ህብረት ስራ ኤጀንሲ ገለጸ። ከመጪ በዓላት ጋር ተያይዞ አስፈላጊ በሆኑ ምርቶች ላይ እጥረት እንዳያጋጥም ከወዲሁ…

ተመድ የዜጎችን ደህንነት የሚያረጋግጡ ልማትና የተቀናጀ ሥራ እንዲሰራ ተጠየቀ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 19፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አደጋ ስጋት ሥራ አመራር ኮሚሽነር አምባሳደር ሽፈራው ተ/ማሪያም በኢትዮጵያ የተመድ ቡድን ከዕለት እርዳታ ባሻገር የዜጎችን ደህንነት የሚያረጋግጡ ልማትና የተቀናጀ ሥራ እንዲሰራ ጠየቁ፡፡ አምባሳደር ሽፈራው ተ/ማሪያም የኢትዮጵያ አደጋ…

የጭንቅላት ውስጥ ደም መፍሰስ መንስዔ እና መከላከያ መንገዶች

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 19፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አሁን አሁን ወጣቶችን ጨምሮ በርካታ ሰዎች በጭንቅላት ውስጥ ደም መፍሰስ ሳቢያ ለህልፈት የመዳረጋቸው ዜና በተደጋጋሚ ይደመጣል። ከዚህ ባለፈም ከአጋጣሚው በህይወት ተርፈው የተወሰነ የሰውነት ክፍላቸው አልታዘዝ ብሏቸው በሰው እርዳታ ነገሮችን…