የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ነጻነትን በማረጋገጥ ረጋድ ምሁራን ሚናቸውን እንዲወጡ ጥሪ ቀረበ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 19፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ተቋማዊ ነጻነትን ተግባራዊ በማድረግ ሂደት ውስጥ ምሁራን የበኩላቸውን ሚና እንዲወጡ ትምህርት ሚኒስቴር ጥሪ አቀረበ፡፡
የትምህርት ሚኒስትር ዴኤታ ዶክተር ሳሙኤል ክፍሌ የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ተቋማዊ ነጻነት ተግባራዊ…