የሀገር ውስጥ ዜና የሻደይ፣ አሸንድዬና ሶለል በዓላት የማጠቃለያ መርሐ ግብር እየተካሄደ ነው Mikias Ayele Aug 25, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 19፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በወልዲያ ከተማ በሰሜን ወሎ ሲከበሩ የቆዩት የሻደይ፣ አሸንድዬና ሶለል በዓላት የማጠቃለያ መርሐ ግብር በወልዲያ ሞሀመድ ሁሴን አሊ አላሙዲን ስታዲየም እየተካሄደ ነው፡፡ በዛሬው ቀን በሰሜን ወሎ አካባቢ ያሉትን በዓላት እንደ ክልል የማጠቃለያ መርሐ…
የሀገር ውስጥ ዜና በአቶ አደም ፋራህ የተመራ ልዑክ በቤኒሻንጉል ጉሙዝ የልማት ሥራዎችን ጎበኘ ዮሐንስ ደርበው Aug 25, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 19፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አቶ አደም ፋራህ የተመራ ከፍተኛ የአመራሮች ልዑካን ቡድን በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል የሚገኙ የተለያዩ የልማት ሥራዎችን ጎበኘ፡፡ ልዑኩ ከክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አሻድሊ ሀሰን እና ከሌሎች ከፍተኛ አመራሮች ጋር…
የሀገር ውስጥ ዜና በመዲናዋ 60 በመቶ ሴት ወጣቶች በሥራ ላይ ልምምድ ፕሮጀክት ተጠቃሚ ይሆናሉ – አቶ ጃንጥራር ዓባይ ዮሐንስ ደርበው Aug 25, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 19፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ 60 በመቶ ያህል ሴት ወጣቶች በወጣቶች የሥራ ላይ ልምምድ ፕሮጀክት ተጠቃሚ እንደሚሆኑ የአዲስ አበባ ከተማ ምክትል ከንቲባ እና የሥራ ኢንተርፕራይዝና ኢንዱስትሪ ልማት ቢሮ ኃላፊ ጃንጥራር ዓባይ ተናገሩ፡፡ አቶ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና አሜሪካ ከ25 ዓመታት በኋላ አምባሳደሯን ወደ ሱዳን ላከች Meseret Awoke Aug 25, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 19፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አሜሪካ ከ25 ዓመታት በኋላ የመጀመሪያ አምባሳደሯን ወደ ሱዳን መላኳ ተሰማ፡፡ አሜሪካ ሱዳንን ሽብርተኝነትን ከሚደግፉ ሀገራት ዝርዝር ውስጥ ካወጣች ከሁለት ዓመታት በኋላ ነው የመጀመሪያ አምባሳደሯን ወደ ሱዳን የላከችው፡፡ ይህን ተከትሎም…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ጀርመን የኃይል ቁጠባ ዕቅዱን አጸደቀች Alemayehu Geremew Aug 25, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 19፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ጀርመን በጋዝ አጠቃቀም ላይ ገደብ የሚጥለውን የኃይል ቁጠባ ዕቅድ ማጽደቋን አስታወቀች። የፀደቀው የኃይል ቁጠባ ዕቅድ ቢሮዎች እና አገልግሎት ሰጪ ተቋማት የሚጠቀሙትን የሙቀት መጠን ከ19 እስከ 20 ዲግሪ ሴንቲ ግሬድ ባለው እንዲሆን የሚገድብ ነው…
የሀገር ውስጥ ዜና በጎርፍ አደጋ ከ74ሺህ በላይ ነዋሪዎች መፈናቀላቸውን የጋምቤላ ክልል አደጋ ስጋት አመራር አገልግሎት አስታወቀ Amele Demsew Aug 25, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 19፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በጋምቤላ ክልል በ8 ወረዳዎች በተከሰተው የጎርፍ አደጋ ሳቢያ ከ74 ሺህ በላይ ነዋሪዎች መፈናቀላቸውን የክልሉ አደጋ ስጋት አመራር አገልግሎት አስታውቋል፡፡ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኡሞድ ኡጁሉ እና በምክትል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ተንኳይ ጆክ…
የሀገር ውስጥ ዜና ከጂቡቲ ወደ አዲስ አበባ በባቡር ተሽከርካሪዎችን የማጓጓዝ አገልግሎት ተጀመረ ዮሐንስ ደርበው Aug 25, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 19፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮ ጂቡቲ ባቡር ትራንስፖርት አክሲዮን ማኅበር በባቡር ተሽከርካሪዎችን ከጂቡቲ ወደ አዲስ አበባ የማጓጓዝ አገልግሎት አስጀምሯል፡፡ አገልግሎቱ በአንድ ጊዜ 240 ተሸከርካሪዎችን ማጓጓዝ የሚያስችል መሆኑ ተገልጿል፡፡ በዛሬው የማስጀመሪያ…
የሀገር ውስጥ ዜና በወልዲያ ከተማ በ138 ሚሊየን ብር የተገነባው የአስተዳደር ሕንጻ ተመረቀ ዮሐንስ ደርበው Aug 25, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 19፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳደር ዶ/ር ይልቃል ከፋለ በወልዲያ ከተማ የተገነባውን ባለ 6 ወለል የከተማ አስተዳደር ሕንጻ መረቁ፡፡ ለግንባታው 138 ሚሊየን ብር ወጪ የተደረገ ሲሆን ገንዘቡም በከተማ አስተዳደሩ መሸፈኑ ተመላክቷል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና አሜሪካ ህወሓት በመቀሌ የተመድ መጋዘን ላይ የፈፀመው ዝርፊያ እንዳሳሰባት ገለፀች Mekoya Hailemariam Aug 25, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 19፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ህወሓት መቀሌ በሚገኘው የዓለም ምግብ ድርጅት መጋዘን ላይ የፈፀመው ዝርፊያ እንዳሳሰባት አሜሪካ ገለፀች። የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር መስሪያ ቤት የአፍሪካ ቢሮ ባወጣው መግለጫ፥ ታጣቂ ቡድኑ ትናንት ጠዋት ላይ መቀሌ ወደሚገኘው የድርጅቱ መጋዘን…
የሀገር ውስጥ ዜና ህወሓት የፈፀመው ዝርፊያ አስፀያፊና አሳፋሪ ነው – የዓለም ምግብ ፕሮግራም ዋና ዳይሬክተር Mekoya Hailemariam Aug 25, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 19፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አሸባሪው ህወሓት መቀሌ ከሚገኘው የዓለም ምግብ ድርጅት መጋዘን ላይ የፈፀመው ዝርፊያ አስፀያፊ እና አሳፋሪ መሆኑን የድርጅቱ ዋና ዳይሬክተር ዴቪድ ባስሌ ተናገሩ። የሽብር ቡድኑ ትናንት ጠዋት ላይ መቀሌ ወደሚገኘው የድርጅቱ መጋዘን በሀይል…