የባህር ዳር ዩኒቨርስቲ ፕሬዚዳንት ዶክተር ፍሬው ተገኘ የጃፓን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ከፍተኛ ሽልማት ተሸላሚ ሆኑ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 15፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የባህር ዳር ዩኒቨርስቲ ፕሬዚዳንት ዶክተር ፍሬው ተገኘ የጃፓን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ከፍተኛ ሽልማት ተሸላሚ ሆኑ።
የጃፓን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ሀገሪቱ ከሌሎች አገራት ጋር ያላት ግንኙነት የበለጠ እንዲጎለብት አስተዋፅኦ ላደረጉ ግለሠቦች በየዓመቱ…